
Similar Posts

በሀገራችን እየተከሰተ ስላለው ጉንፋን መሰል በሽታ የተሰጠ ማብራሪያ
Byadminየጉንፋን በሽታ በተፈጥሮ የላይኛውን የመተንፈሻ የሰውነት ክፍሎች ማለትም አፍንጫን፣ ጉሮሮን እና የአየር መተላለፊያ ባንቧን የሚያጠቃ ተላላፊ ሕመም ነዉ። በርካታ ቫይረሶች ለጉንፋን መከሰት ምክንያት ቢሆኑም በጣም የተለመዱት ግን ሪኖ ቫይረስ ፣ኮሮና ቫይረስ፣ ኢንፍሉዌንዛ፣ ፓራ ኢንፍሉዌንዛ፣ አር ኤስ ቪ(RSV) ቫይረሶች ሲሆኑ ሪኖ ቫይረስ ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳል። ደረቅና ነፋሻማ የአየር ፀባይ (ወቅት) ቫይረሶች በተሻለ ሁኔታ እንዲሰራጭ ስለሚያግዝ እና…

ዛሬ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የሰራውን የሶስት ጥናት ዉጠት ይፋ አድርጓል።
Byadminታህሳስ 26/2016 ዓ.ም ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ሀዋሳ የዕለቱን እንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ሲሆን በመልዕክታቸው፣ እንዳነሱት ተቋሙ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ አራት ዋና ዋና ሥራዎችን ማለትም ድንገተኛ የጤና አደጋዎች ቅኝት እና ምላሽ ፣ ደረጃውን የጠበቀ የላብራቶሪ አግልግሎት ለሁሉም ጤና ተቋማት ማዳረስ ፣ጥራት ያለውን መረጃ በአንድ…

ዛሬ የካቲት 10/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ክልል ጤና ብሮ ጋር በመሆን በክልሉ የተከሰተው የኩፍኝ በሽታ ወረርሽኝ ስርጭት ያለበት ደረጃ ገምግሞ በቀጣይ ስርጭቱ ለማስቆም የሚያስችል አቅጣጫም አስቀምጧል ።
Byadminዛሬ የካቲት 10/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ከሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር በመቀናጀት በክልሉ ስር ከሚገኙ ከተለያዮ ወረዳዎች የተወጣጡ የጤና ጽ/ቤት ኃላፊዎች እና ከአራቱም ዞን የማህበራዊ ዘርፍ ኃላፊዎችና የጤና ክፍል ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በቀን የካቲት 10/2016 ዓ.ም በክልሉ የተከሰተው የኩፍኝ በሽታ ወረርሽኝ ያለበት ደረጃ ገምግሞ ደካማ ጎኑን…

ራስዎን እና ቤተሰብዎን ከጉንፋን መሰል በሽታዎች ይከላከሉ!!
Byadmin• እጅዎን በውሃና በሳሙና ይታጠቡ ወይም በሳኒታይዘር ያጽዱ • ማስክ ያድርጉ • በቂ የአየር ዝውውር እንዲኖር መስኮቶችን ይክፈቱ • የሕመም ምልክት ከተከሰተ ወደ ጤና ተቋም ይሂዱ • ፈሳሽ ይውሰዱ፤ በቂ ዕረፍትም ያድርጉ የዛሬ ጥንቃቄዎ ለነገ ጤናዎ!! ለተጨማሪ መረጃ 8335 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ የኢትዮጵያ የሕብረሰተብ ጤና ኢንስትቲዩት

የክትባት ፕሮግራም እና በክትባት የምንከላከላቸው በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ ላይ ያተኮረ ግምገማ ተጀመረ
Byadminበኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና በጤና ሚኒስቴር አዘጋጅነት የክትባት ፕሮግራም እና በክትባት የምንከላከላቸው በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ ላይ ያተኮረ የዘጠኝ ወር የጋራ አፈፃፀም ግምግማ መድረክ መካሄድ ጀመረ። የግምገማ መድረኩ ሲጀመር የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ ከአርባ አመታት በላይ ጠንካራ የክትባት ፕሮግራም እንደነበራት አስታውሰው፤ በነዚህ ክትባቶችም ማህበረሰቡን ከሞት መታደግ መቻሉንና በተለይ በልጆች ላይ…

የህዝብ ክብረ በአላትን በሚያከብሩበት ጊዜ ራስዎን ይጠብቁ!
Byadminህዝብ በሚሰበሰብበት ወቅት የኢንፌክሽን አደጋዎችን ለመቀነስ ተግባራዊ መመሪያ #MarburgVirus
