Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

በሰዳማ ሒብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ለ36 ART site ለተወጣጡ የlaboratory ባለሙያወች ስልጠና እየተስጠ ይገኛል።

በስልጠና ወቅት መልዕክቱን ያስተላለፈው የላባራቶር ዳይረክቶረት ዳይረክተር አቶ አዳቶ አዴላ እንዳሉት ከዝህ በፊትም ጥራት ላይ የተመስረተ የlaboratory ባለሙያዎች የተለያዩ ስልጠና መስጤቱን አስታውሶ ጤና ኢንስቲትዩቱ በክልሉ ደረጃ ሁሉም የlaboratory አግልግሎት ጥራት ዙርያ ቀዳሚ ተግባር አድርጎ እየሰራ እንደሆነ ገልፆ በቀጣይም እነዚህ ዓይነት ስልጠናዎች ተጠናክሮ ይቀጥላል ብሏል። አክለውም ይህ ስልጠና ጥቅሙ HIV ደሬጃ 3&4 የገቡና UrineTB LF LAM ምርመራወች ላይ በቅ እውቀት አግንቶ በቀጣይ በብቃትና በጥራት እንድንስራ ተብሎ የተዘጋጀ ስልጠና እንዴሆነ አስታውሶ ክልሉ በቀጣይም የተለያዩ አዳድስ የlaboratory ምርመራወች ላይ ትኩረት ስቶ ይስራል ብሎ ስልጤና 4ተከታታይ ቀን ይቆያል።

      ስዳማ ሒብረተስብ ጤና ኢንስቲትዪት

             21/6/2015 ዓ.ም

                       ሀዋሳ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *