Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

በሲዳማ ክልል ጤና ሴክተር “ለውጤት እንስራ” በሚል መሪ ሀሳብ  በቢሮው የተጀመረው የጤና ስራን የሚገመግም የሱፐርቭዥን ቡድን ኦሬንተሽን ተሰጠ።

በሲዳማ ክልል ጤና ሰክተር “ለውጤት እንስራ” በሚል መሪ ሀሳብ  በቢሮው የተጀመረውን አጠቃላይ የጤና ስራን ለሚገመግም ሱፐርቭዥን ቡድን ኦሬንተሽን የተሰጠ ሲሆን የስምሪት መድረኩን የመሩት የክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅፅ/ቤት የፖለቲካና ርዕዮተ ዓለም ዘርፊ ኃላፊ አቶ አስፋው ጎነሶ እንደተናገሩት ጤናማና አምራች ህ/ሰብ በመገንባት የብልፅግና ጉዞ ለማሳካት እንዲቻል በዚህ ዘርፊ ያለውን አጠቃላይ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓቱ የሚመራበትን ሂዴት በጥልቀት በመፈተሽ እንደ ጉድለት የሚታዩ ጉዳዮችን በፍጥነት ለማረም በትኩረት ርብርብ መደረግ እንደሚገባ አሳስበዋል።

በስምሪቱም የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ተመድበው ወደ ወረዳዎችና ከተሞች እንዲወርዱ የግምገማ ቸክሊስት ተሸጥቷል።

 ሰዳማ ሒብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት

ግንቦት-21/2015

ሀዋሳ

2 Responses

  1. Adera says:

    Please make some modification on this news

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *