Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ የፌደራል ፖሊስ ጤና አገልግሎት ዋና መምርያ ኃላፊ ዶ/ር ኮማንደር አብርሃም ተፈራንና በእሱ የሚመራ ቡድን ተቀብሎ በጽ/ቤታቸው አነጋግሯል።

ህዳር 28/2016 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ዛሬ የፌደራል ፖሊስ ጤና አገልግሎት መምሪያ ዋና ኃላፊ ዶ/ር ኮማንደር አብርሃም ተፈራን እና የመምረያ ኃላፊዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎበኝተዋል።

የጉብኝቱ ዓላማ የልምድ ልውውጥ እና በቀጣይ ከኢንስቲትዩቱ ጋር ተቀናጅቶ በጋራ ለመስራት ነው። በመጨረሻም በቀጣይም ወረርሽኖችን ለመከላከል፣የተለያዩ ስልጠናዎችን ለመስጠት፣ በህክምናና ድንገተኛ አደጋዎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል።

  የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት
  ህዳር 28/2016 ዓ.ም
    ሀዋሳ/ሲዳማ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *