Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

Month: January 2024

ዛሬ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የሰራውን የሶስት ጥናት ዉጠት  ይፋ አድርጓል።

ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ሀዋሳ የዕለቱን እንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ሲሆን በመልዕክታቸው፣ እንዳነሱት ተቋሙ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ አራት ዋና ዋና ሥራዎችን ማለትም ድንገተኛ የጤና አደጋዎች ቅኝት እና ምላሽ ፣ ደረጃውን የጠበቀ የላብራቶሪ አግልግሎት ለሁሉም ጤና ተቋማት ማዳረስ ፣ጥራት ያለውን መረጃ በአንድ…
Read more

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተለያዩ ወረርሽኖች ለመከላከል የተስሩ ስራዎች ለሌላ ክልሎችም ተሞክሮ የሚሆን ነው አሉ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር መልካሙ አብቴ፡፡

ህዳር 27/2016 ዓ፡ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ዳይሬክተሮች በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እየተሰራ ያለው ስራዎች ተገምግሟል።በክልል ደረጃ እየተስራ ያለው ስራዎች በአቶ ተመስጌን ንጉሠ ገለፃ የተደረገ ሲሆን በተጨማሪም የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ክብርት ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እና የተከበሩ ዶ/ር ዳመኔ ዳባልቄ የተለያዩ ሀሳቦች ተነስቷል።       በመጨረሻም በክልል ደረጃ የተለያዩ ወረርሽን…
Read more

ዘንድሮ በ2015 ዓ.ም የክረምት በጎ ተግባር ላይ

ከተሰሩ ስራዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልል ሤክተር መ/ቤቶች 1ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫና የሠርተፊኬት ተሽላሚ በመሆኑ!! እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!!