Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተለያዩ ወረርሽኖች ለመከላከል የተስሩ ስራዎች ለሌላ ክልሎችም ተሞክሮ የሚሆን ነው አሉ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር መልካሙ አብቴ፡፡

ህዳር 27/2016 ዓ፡ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ዛሬ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ዳይሬክተሮች በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እየተሰራ ያለው ስራዎች ተገምግሟል።በክልል ደረጃ እየተስራ ያለው ስራዎች በአቶ ተመስጌን ንጉሠ ገለፃ የተደረገ ሲሆን በተጨማሪም የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ክብርት ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እና የተከበሩ ዶ/ር ዳመኔ ዳባልቄ የተለያዩ ሀሳቦች ተነስቷል።

      በመጨረሻም በክልል ደረጃ የተለያዩ ወረርሽን ለመከላከል ጤና ብሮ እና ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመቀናጀት ትልቅ ውጤት እንደመጣ አንስቶ በቀጣይም የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተለያዩ ድጋፎች አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ቃል ገብቷል።

               ሲዳማ ሕብረትሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

             ህዳር 27/2016

              ሲዳማ/ሀዋሳ

Dr. Melkamu Abte, Deputy Director General of Ethiopia public Health Institute, said that the efforts made by Sidama public Health Institute to prevent various epidemics is a good example for other regions.

November 27/2016, Sidama public Health Institute

Today, the leaders and directors of the Ethiopian public Health Institute reviewed the work being done at the Sidama public Health Institute. The work being done at the regional level was explained by Mr. Temesgen Niguse, and the head of the regional health office, the Honorable Dr. Selamawit Mengesha and the Honorable Dr. Damene Dabalke, presented various ideas.

Finally, to prevent various epidemics at the regional level, he said that a great result has been achieved by the coordination of the Health and Sidama public Health Institute and the Ethiopian public Health Institute has promised that various supports will continue to be strengthened.

           Sidama public Health Institute

             November 27/2016

            Sidama/Hawassa

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *