Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

Month: February 2024

ዛሬ የካቲት 10/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ክልል ጤና ብሮ ጋር በመሆን በክልሉ የተከሰተው የኩፍኝ በሽታ  ወረርሽኝ ስርጭት ያለበት ደረጃ ገምግሞ በቀጣይ ስርጭቱ ለማስቆም የሚያስችል አቅጣጫም አስቀምጧል ።

ዛሬ የካቲት 10/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሥራ ክፍል ኃላፊዎች   ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ከሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር በመቀናጀት በክልሉ ስር ከሚገኙ ከተለያዮ ወረዳዎች የተወጣጡ የጤና ጽ/ቤት ኃላፊዎች እና ከአራቱም ዞን የማህበራዊ ዘርፍ ኃላፊዎችና የጤና ክፍል ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በቀን የካቲት 10/2016 ዓ.ም በክልሉ የተከሰተው የኩፍኝ  በሽታ  ወረርሽኝ ያለበት  ደረጃ ገምግሞ  ደካማ ጎኑን…
Read more

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2016 ዓ.ም በጀት አመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል ።

በመድረኩ የቢሮው ማኔጅመንት  አባላትና ከአራቱም ዞኖች የጤና ዘርፍ ዳይሬክተሮች እና  ጉዳዩ የሚመለክታቸው አካላት ተሳትፈዋል። የኢንስቲትዩቱ ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ለእቅዱ ስኬታማነት ሁሉም ትኩረት ሰጥተው በመሥራቱ አመርቂ ውጤት መመዝገቡን ተናግረው በቀጣይነትም በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ከመከሰታቸው በፍትም ሆነ ከተከሰቱ በኃላ አፋጣኝ ምላሽ በመስጠት፤ የምርምር  ሥራዎችን ማጠናከር እና የላቦራቶሪ ሥራዎች አቅም  በማሳደግ ውጤታማ ሥራ መሥራት እንደሚያስፈልግ…
Read more

ዛሬ በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልላዊ ጤና መረጃ አስተዳደርና ቅመራ ማዕከል በሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና መረጃ ዘመቻና ትግበራ ላይ የተዘጋጀ አውደ ጥናት ተካሂዷል፡፡

ዛሬ 28/05/2016 ዓ.ም በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ዳይሮክቶሬት በሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና መረጃ ዘመቻና ትግበራ ላይ የተዘጋጀ አውደ ጥናት (Data campaign and implementation workshop) ተካሂዷል::የዕለቱን መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር አቶ ሙንጣሻ ብርሃኑ ናቸው፡፡ የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና…
Read more