Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2016 ዓ.ም በጀት አመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል ።

በመድረኩ የቢሮው ማኔጅመንት  አባላትና ከአራቱም ዞኖች የጤና ዘርፍ ዳይሬክተሮች እና  ጉዳዩ የሚመለክታቸው አካላት ተሳትፈዋል።

የኢንስቲትዩቱ ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ለእቅዱ ስኬታማነት ሁሉም ትኩረት ሰጥተው በመሥራቱ አመርቂ ውጤት መመዝገቡን ተናግረው በቀጣይነትም በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ከመከሰታቸው በፍትም ሆነ ከተከሰቱ በኃላ አፋጣኝ ምላሽ በመስጠት፤ የምርምር  ሥራዎችን ማጠናከር እና የላቦራቶሪ ሥራዎች አቅም  በማሳደግ ውጤታማ ሥራ መሥራት እንደሚያስፈልግ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት

    ጥር 29/2016 ዓ.ም ሀዋሳ።

2 Responses

  1. Muntasha says:

    -Mixing language: first page ‘word Sidaama’ Better if you say Sidama, because whole language you used is English language
    – PHEM: correct the word capability

    – other : lab, research and RDMC rephrase and make their roles more clearer.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *