Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

እንኳን ደስ አለን !!

የሲዳማ ብ/ ክ/መንግስት ጤና ቢሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ የቲቢ በሽታን ለመግታት በተደረገው እንቅስቃሴ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የዋንጫና የሰርተፊኬት ተሸላሚ ሆኗል::

ለዚህ ውጤት መገኘት የበኩላችሁን የተወጣችሁ የጤና ቢሮ ማኔጅመነትና ሠራተኞች እንዲሁም በተለያዩ መዋቅሮች የምትገኙ የጤናው ሴክተር አመራሮችና ባለሙያዎች እንኳን ደስ አለን /አላችሁ !!

ሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት

መጋብት 13/2016 ዓ፡ም

ሀዋሳ/ሲዳማ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *