Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

ከ”እዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ጤና ቢሮ መሰረታዊ ድርጅት የአባላት ኮንፈራንስ እየተካሄደ ይገኛል::

በመድረኩም በሀገር ደረጃ እንዲሁም በክልላችን በፓርቲ እና በመንግስት በኩል የተከናወኑ ሥራዎች አፈፃፀም እንዲሁም በቀጣይ ትኩረት ተሰጥተው የሚከናወኑ ጉዳዮች ላይ መነሻ በማድረግ አጠቃላይ የመሰረታዊ ድርጅት አባላት በሙሉ ተገኝተው ተሳታፊ ሆነዋል::

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት

መጋቢት 12/2016

ሐዋሳ, ሲዳማ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *