Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ምርጥ የጤና ዘርፍ አመራር ሽልማት ተሸለሙ::

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ምርጥ የጤና ዘርፍ አመራር ሽልማት የተሸለሙ ሲሆን ሽልማቱን የሰጠው የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት ሀገር በቀል ማህበር ነው።

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ላበረከቱት በሳል አመራር እያመሰገነ የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት ላበረከተሎት ሽልማት እንኳን ደስ አለዎት ለማለት ይወዳል።

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት

ሚያዚያ 07/2016 ዓ.ም

ሀዋሳ,ሲዳማ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *