Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

በሚገባ የበስለና ንፁህናው የተጠበቀ ምግብን በመመገብ ፤ ውሃን አፍልቶ በማቀዝቀዝ ወይም በውሃ ማከሚያ አክሞ በመጠቀም ፤ ምግብን ከማዘጋጀት ፣ ከመመገብ፣ ህፃናትን ከመመገብ በፊት እንዲሁም መፀዳጃ ቤት ከተጠቀምን፣ህፃናትን ካፀዳዳንና ማንኛውንም ቆሻሻ ካፀዳን በኋላ እጅን በሳሙናና በንፁህ ውሃ በመታጠብ የኮሌራ በሽታን እንከላከል።

ለተጨማሪ መረጃዎች

በነጻ የሰልክ መሰመሪ 7794 ይደውሉ!!

በስዳማ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *