የተቀናጀ የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ባለፉት 4 ቀናት የእቅዱን 106% ማሳካት መቻሉን የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና እንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቀ አስታወቀ
የዘመቻው የእስከአሁን አፈጻጸም አስመልክቶ በተደረገው ውይይት ላይ የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና እንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቀ እንደገለጹት ባለፉት 4 ቀናት በዘመቻው ከ862835 ለሚሆኑት ህጻናት የፖሊዮ ክትባት ተደራሽ መደረጉን በመግለጽ ይህም የእቅዱን 106% ማሳካት ተችሏል ነው ያሉት። ከክትባት ዘመቻው ጋር የተቀናጁ ትኩረት የሚሹ ተግባራት አፈጻጸም አበረታች ውጤት ተመዝግቦአል ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ 2832 ህጻናትን ከክትባት አገልግሎት…
Read more