
Similar Posts

’የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት” በሚል መሪ ቃል በክልሉ በሁሉም ጤና አጠባበቅ ጣቢያዎች ከጤና ባለሙያዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው።
Byadmin መድረኩ ከለውጡ ወዲህ በዘርፉ የተገኙ ስኬታማ ድሎችን በመገምገም የተገኙ ውጤቶችን ለማዝለቅ በሂደቱ ያጋጠሙ ተግዳሮችን ለመፍታት የዘርፉ ባለሙያዎች የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ለማስቻል ነው። የጤና ባለሙያ ከማንኛውም የተሳሳተ መረጃ እራሱን በማራቅ በዚህ ምክንያት በዜጎች ላይ የሚመጡ ጉዳቶችን በመገንዘብ በማኅበራዊ ሚዲያ በሚሠራጩ የሀሰት መረጃዎች ሳይወናበድ የገባውን የሙያ ቃል ኪዳን እና መሐላ ጠብቆ ማኅበረሰቡን በቅንነት ማገልገል እንደሚገባ ተገልጿል፡፡…

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ መሠረታዊ ፓርቲ የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 ዕቅድ የፈጻሚ ማዘጋጃ መድረክ በዛሬው እለት እየተካሄደ ይገኛል።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፤ ነሐሴ 22/2016 ዓ.ም በክልሉ ባለፉት ጊዜያት ከክልል ማዕከል ጀምሮ በተለያዩ የአስተዳደር እርከኖች ሲካሄድ የነበረው የ2016 ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ፈጻሚ ማዘጋጃ መድረክ በዛሬው ዕለት በክልሉ ጤና ቢሮ እና ለቢሮው ተጠሪ በሆኑ መ/ቤቶች ደረጃ የሚገኙ አባላትና ደጋፊ ፐብሊክ ሰርቫንት የውይይት መድረክ ተጀምሯል። የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክቡር…

ከጤና ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት MPox አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
Byadminግንቦት 17/2017 ዓ.ም #Mpox Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: https://t.me/M0H_EThiopia

የማህበረሰባችንን የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነት ለማሻሻል የዲጂታል ሚዲያ ሚና የጎላ ነው። አቶ በላይነህ በቀለ
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጥቅምት 1/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ በወቅታዊ እስትራቴጂያዊ ጉዳዮች በተለይም የወባ ስርጭትን በመከላከልና በመቆጣጠር ስራ እና በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ላይ ዲጂታል ሰራዊቱን ለማንቃት የሚያግዝ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በመልዕክታቸው በጤናው ዘርፍ ፍትሃዊ የጤና አገልግሎት ለማረጋገጥ ፤ የማህበረሰባችንን በጤናው ዘርፍ…

የተቀናጀ ድጋፍዊ ክትትል ቡድን በሲዳማ ክልል የጤና ተቋማትን የስራ እንቅስቃሴና የወባ በሽታ የመከላከል ስራ ላይ የማህበረሰቡን ተሳትፎ በመዘዋወር ምልከታ አድርጓል
Byadmin__________ በጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ የተመራው የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል ቡድን የጤና ተቋማትን የስራ እንቅስቃሴና የወባ በሽታ መከላከል ላይ እየተሰራ ያለዉን የማህበረሰቡን ተሳትፎ ቃኝተዋል። በድጋፋዊ ምልከታቸውም የክልሉ ጠቅላላ ላቦራቶሪ ፣ የሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ጤና ዳይሬክቶሬት ፣ አዳሬ እና ይርጋዓለም ጠ/ሆስፒታሎች፣ ወንዶ ገነት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል፣ የወንዶገነት ወረዳ ጤና ጽ/ቤት፣ ወሻ ጤና ጣቢያን እና…

እንኳን ደስ አለን!!!
Byadmin።።።።።።።።።።።።።።። ጤና ሚኒሰቴር ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከማርበርግ ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝ ነጻ መሆኗን አሳወቀ ። የጤና ሚኒስቴር ሀገራችን ኢትዮጵያ ከማርበርግ በሽታ ወረርሽኝ ሙሉ በሙሉ ነጻ መሆኗን በገለጸበት መድረክ ላይ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር ስለአከናወነው ተግባራትና ስላበረከተው አሰተዋጽኦ ከህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ከተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ እጅ የሲዳማ…
