
Similar Posts

የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለሀዋሳ ደም ባንክ ሠራተኞች በGood Manufacturing Practice (GMP) ላይ ስልጠና ሰጠ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሐምሌ 1/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለሐዋሳ ደም ባንክ ሠራተኞች በመልካም የማምረት አተገባበር (Good Manufacturing Practice–GMP) ላይ ስልጠና ሰጥቷል። የስልጠናውን መርሃ ግብር ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ በንግግራቸው ፣ እንዲህ ያሉ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች የደም ባንኩን የአገልግሎት ጥራትና ደህንነትን ለማሻሻል ከፍተኛ ሚና…

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የብልፅግና ፓርቲ አባላት “ከቃል ወደ ባህል” በሚል መሪ ቃል 2ኛ ዙር የአባላት ኮንፍረንስ ዛሬ መካሄድ ጀመረ።
Byadminበኮንፍረንሱ ላይ የብልጽግና ፓርቲን የእስካሁን ስኬቶች እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን የሚያመላክቱ የተለያዩ ሰነዶች ለውይይት እየቀረቡ ይገኛል።የአመራር ግምገማ ሪፖርት እና የመ/ድርጅትና የህዋስ አመራር ሂስ ግለህስ ግምገማ የሚኖር ሲሆን በቀጣይም የአባላት ኮንፈረንስ መድረክ ይካሄዳል። ሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩትጥር 7/2017ዓ.ምሀዋሳ

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 5/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 14/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2016 ዓ.ም በጀት አመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል ።
Byadminበመድረኩ የቢሮው ማኔጅመንት አባላትና ከአራቱም ዞኖች የጤና ዘርፍ ዳይሬክተሮች እና ጉዳዩ የሚመለክታቸው አካላት ተሳትፈዋል። የኢንስቲትዩቱ ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ለእቅዱ ስኬታማነት ሁሉም ትኩረት ሰጥተው በመሥራቱ አመርቂ ውጤት መመዝገቡን ተናግረው በቀጣይነትም በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ከመከሰታቸው በፍትም ሆነ ከተከሰቱ በኃላ አፋጣኝ ምላሽ በመስጠት፤ የምርምር ሥራዎችን ማጠናከር እና የላቦራቶሪ ሥራዎች አቅም በማሳደግ ውጤታማ ሥራ መሥራት እንደሚያስፈልግ…

ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመቆጣጠር ረገድ ስኬታማ ሆናለች
Byadmin__________ ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስን በመቆጣጠር ያደረገችው ስኬታማ ጥረት በጠንካራ አመራር፣ ፈጣን ምላሽ እና በተቀናጀ እርምጃ ትልቅ የህብረተሰብ ጤና ስኬትን ማስመዝገቧን የኤፌዴሪ የተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ የተከበሩ ታገሰ ጫፎ ገልፀው፤ ስኬቱ የጤና ፖሊሲ፣ የጤና ባለሙያዎች፣ እና ባለድርሻ አካላት የጋራ የመተባበር እና የመደመር ውጤት ነው ብለዋል። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በሃገራችን የጤና ታሪክ ትልቅ የስኬት አሻራ…

ሙሰኛ የሚሰርቀዉ ገንዘብን ብቻ ሳይሆን የነገ ሀገር ተረካቢዎችን መልካም አስተሳሰብ ጭምር ስለሆነ ባገኘን አጋጣሚ ሁሉ ሙሰኞችን መታገል ይገባል የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሃናጋ ።
Byadminየሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት መያዝያ 08/2017 ዓ. ም ዛሬ የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና እንስትቲዩት አመራሮችእና ሰራተኞች “ሙስና ምንነት እና የመከላክያ መንገዶች” ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል :: በመድረኩ ላይ ተገኝተዉ ንግግር ያደረጉትና መድረኩን የመሩት የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሃናጋ በበኩሉ ሙሰኛ የሚሰርቀዉ ገንዘብን ብቻ ሳይሆን የነገ ሀገር ተረካቢዎችን…
