የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ ር ዳመነ ዳባልቄ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የገና በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ በመልካም ምኞት መልዕክታቸው ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን ካሉ በኋላ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን ከሰማይ ሰማያት ወርዶ በድንግል…
Read more