Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

Category: News

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ የፌደራል ፖሊስ ጤና አገልግሎት ዋና መምርያ ኃላፊ ዶ/ር ኮማንደር አብርሃም ተፈራንና በእሱ የሚመራ ቡድን ተቀብሎ በጽ/ቤታቸው አነጋግሯል።

ህዳር 28/2016 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ የፌደራል ፖሊስ ጤና አገልግሎት መምሪያ ዋና ኃላፊ ዶ/ር ኮማንደር አብርሃም ተፈራን እና የመምረያ ኃላፊዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎበኝተዋል። የጉብኝቱ ዓላማ የልምድ ልውውጥ እና በቀጣይ ከኢንስቲትዩቱ ጋር ተቀናጅቶ በጋራ ለመስራት ነው። በመጨረሻም በቀጣይም ወረርሽኖችን ለመከላከል፣የተለያዩ ስልጠናዎችን ለመስጠት፣ በህክምናና ድንገተኛ አደጋዎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል።

“በጥናትና ምርምር የታገዘ ሥራ ውጤቱ ከፍተኛ ነው” – ዶክተር ዳመነ ደባልቄ

“በጥናትና ምርምር የታገዘ ሥራ ውጤቱ ከፍተኛ ነው” – ዶክተር ዳመነ ደባልቄ በደረጀ ጥላሁን የሳምንቱ እንግዳችን ዶክተር ዳመነ ደባልቄ ይባላሉ፡፡ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡ ትውልድና እድገታቸው በሲዳማ ክልል ደበባዊ ዞን ሁላ ወረዳ ነው፡፡ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በሀገረ ሰላም ከተማ ተምረዋል፡፡ ከ1996 ዓ/ም ጀምሮ በጤና ባለሙያነት፣ በጤና መምህርነት እና ጤና…
Read more

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና የሻሎም ሄልዝኬር ሶልሽን ኩባንያ መስራችና ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዊንታ መሃሪ የህክምና ቁሳቁስ ማምረቻ ፋብሪካ በሀዋሳ ከተማ ለመገንባት የመሰረተ ድንጋይ አስቀጡ !

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና የሻሎም ሄልዝኬር ሶልሽን ኩባንያ መስራችና ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዊንታ መሃሪ የህክምና ቁሳቁስ ማምረቻ ፋብሪካ ለመገንባት የመሰረተ ድንጋይ በማስቀመጥ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሂደዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ እንደገለፁት በጤና ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት ለህክምና የሚያስፈልግ ግብዓት ማግኘት ከባድ በመሆኑ ዜጎች ህይወታቸው አደጋ ውስጥ ሲጥል ቆይቷል በማለት ይህ ፋብሪካ ይህን ችግር…
Read more

በሲዳማ ክልል ጤና ሴክተር “ለውጤት እንስራ” በሚል መሪ ሀሳብ  በቢሮው የተጀመረው የጤና ስራን የሚገመግም የሱፐርቭዥን ቡድን ኦሬንተሽን ተሰጠ።

በሲዳማ ክልል ጤና ሰክተር “ለውጤት እንስራ” በሚል መሪ ሀሳብ  በቢሮው የተጀመረውን አጠቃላይ የጤና ስራን ለሚገመግም ሱፐርቭዥን ቡድን ኦሬንተሽን የተሰጠ ሲሆን የስምሪት መድረኩን የመሩት የክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅፅ/ቤት የፖለቲካና ርዕዮተ ዓለም ዘርፊ ኃላፊ አቶ አስፋው ጎነሶ እንደተናገሩት ጤናማና አምራች ህ/ሰብ በመገንባት የብልፅግና ጉዞ ለማሳካት እንዲቻል በዚህ ዘርፊ ያለውን አጠቃላይ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓቱ የሚመራበትን ሂዴት በጥልቀት…
Read more

13 ኛዉ የወባ ሳይንሳዊ ምርምር ኔትዎርክ ሲምፖዚየም በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነዉ።

በ2030 የወባ በሽታን ለማስወገድ የተቀመጠዉን ግብ ለማሳካት ከፍተኛ ድርሻ ያለዉ ሳይንሳዊ የምርምር ኔትዎርክ ሲምፓዚየም በየዓመቱ የሚካሄድ ሲሆን በሲምፓዚየሙ ላይ የተለያዩ ጥናትና ምርምር ዉጤቶችና ግኝቶች ቀርበዉ ዉይይት ይደረግበታል። በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘዉ 13 ኛዉ የወባ ሳይንሳዊ ምርምር ኔትዎርክ ሲምፖዚየም መክፈቻ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የወባ በሽታ በገዳይነቱ ብቻ ሳይሆን በመኸር…
Read more

በሰዳማ ሒብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ለ36 ART site ለተወጣጡ የlaboratory ባለሙያወች ስልጠና እየተስጠ ይገኛል።

በስልጠና ወቅት መልዕክቱን ያስተላለፈው የላባራቶር ዳይረክቶረት ዳይረክተር አቶ አዳቶ አዴላ እንዳሉት ከዝህ በፊትም ጥራት ላይ የተመስረተ የlaboratory ባለሙያዎች የተለያዩ ስልጠና መስጤቱን አስታውሶ ጤና ኢንስቲትዩቱ በክልሉ ደረጃ ሁሉም የlaboratory አግልግሎት ጥራት ዙርያ ቀዳሚ ተግባር አድርጎ እየሰራ እንደሆነ ገልፆ በቀጣይም እነዚህ ዓይነት ስልጠናዎች ተጠናክሮ ይቀጥላል ብሏል። አክለውም ይህ ስልጠና ጥቅሙ HIV ደሬጃ 3&4 የገቡና UrineTB LF LAM…
Read more