የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተለያዩ ወረርሽኖች ለመከላከል የተስሩ ስራዎች ለሌላ ክልሎችም ተሞክሮ የሚሆን ነው አሉ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር መልካሙ አብቴ፡፡
ህዳር 27/2016 ዓ፡ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ዳይሬክተሮች በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እየተሰራ ያለው ስራዎች ተገምግሟል።በክልል ደረጃ እየተስራ ያለው ስራዎች በአቶ ተመስጌን ንጉሠ ገለፃ የተደረገ ሲሆን በተጨማሪም የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ክብርት ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እና የተከበሩ ዶ/ር ዳመኔ ዳባልቄ የተለያዩ ሀሳቦች ተነስቷል። በመጨረሻም በክልል ደረጃ የተለያዩ ወረርሽን…
Read more