Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

Category: Uncategorized

ዛሬ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የሰራውን የሶስት ጥናት ዉጠት  ይፋ አድርጓል።

ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ሀዋሳ የዕለቱን እንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ሲሆን በመልዕክታቸው፣ እንዳነሱት ተቋሙ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ አራት ዋና ዋና ሥራዎችን ማለትም ድንገተኛ የጤና አደጋዎች ቅኝት እና ምላሽ ፣ ደረጃውን የጠበቀ የላብራቶሪ አግልግሎት ለሁሉም ጤና ተቋማት ማዳረስ ፣ጥራት ያለውን መረጃ በአንድ…
Read more

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተለያዩ ወረርሽኖች ለመከላከል የተስሩ ስራዎች ለሌላ ክልሎችም ተሞክሮ የሚሆን ነው አሉ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር መልካሙ አብቴ፡፡

ህዳር 27/2016 ዓ፡ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ዳይሬክተሮች በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እየተሰራ ያለው ስራዎች ተገምግሟል።በክልል ደረጃ እየተስራ ያለው ስራዎች በአቶ ተመስጌን ንጉሠ ገለፃ የተደረገ ሲሆን በተጨማሪም የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ክብርት ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እና የተከበሩ ዶ/ር ዳመኔ ዳባልቄ የተለያዩ ሀሳቦች ተነስቷል።       በመጨረሻም በክልል ደረጃ የተለያዩ ወረርሽን…
Read more

ዘንድሮ በ2015 ዓ.ም የክረምት በጎ ተግባር ላይ

ከተሰሩ ስራዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልል ሤክተር መ/ቤቶች 1ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫና የሠርተፊኬት ተሽላሚ በመሆኑ!! እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!!

Dr.Damene Debalke

የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሲዳማ ክልል ተጀመረ

በዛሬው ዕለት በአፍ የሚሰጠው የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሲዳማ ክልላዊ መንግስት ተፈሪ ኬላ ከተማ በደራ ኦቲልቾ ወረዳ የጤና ሚንስቴር ሚንስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጃ ድጉማ፣ የኢትዮዽያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ እና ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ፣ የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ዋና አስተዳደሪ፣ የወረዳው ጤና ቢሮ ም/ል ሀላፊ፣ የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብየሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት…
Read more

ኮሌራ ምንድን ነው?

ኮሌራ በአይነምድር እና ትውከት ውስጥ በሚገኙ በአይን በማይታዩ ተህዋሲያን አማካኝነት የሚመጣ ሲሆን ፤ በሰውነት ውስጥ የሚገኘውን ፈሳሽ   ኮሌራ በአይነምድር እና ትውከት ውስጥ በሚገኙ በአይን በማይታዩ ተህዋሲያን አማካኝነት የሚመጣ ሲሆን ፤ በሰውነት ውስጥ የሚገኘውን ፈሳሽ   አሟጦ በማስወጣት አቅምን የሚያዳክም በሽታ ነው፡፡  አፋጣኝ ሕክምና ካልተደረገ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ለሞት ሊዳርግ ይችላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የስልክ መስመር፡ É7794 …
Read more

ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ የሚሰጡ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ስልጠና ተጀምሯል።

የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ በሀዋሳ ከተማ ለ100 ሁለገብ ባለሙያዎች የአንድ ወር ስልጠና ከፈቱ። ስልጠናው በ24 – 48 ሰአታት ውስጥ በድንገተኛ አደጋዎች ለመሰማራት ዝግጁ የሆኑ በደንብ የሰለጠኑ፣ የታጠቁ፣ ቀልጣፋ እና ተለዋዋጭ ባለሙያዎችን ዝርዝር በማዘጋጀት ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት ምላሽ ሰጪ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ያተኩራል። ስልጠናው የኢፒአይአይ ከጤና ጥበቃ…
Read more

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ መሰረታዊ ድርጅት የአባላት ኮንፈረንስ ማካሄድ ተጀመረ ።

በጤና ቢሮ እና በተጠሪ ተቋማት እያገለገሉ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ  መሠረታዊ ድርጅት  ሥር የሚገኙ አመራር እና ሰራተኞች በፓርቲው  የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።  በተያያዘም በዚሁ ሪፖርት ተለይተው የወጡ ጉድለቶችን ለመሙላት ዛሬ የተደረገው ውይይት ለፓርቲው አባላት  የበለጠ አቅም እንደሚፈጥርና ሁሉም አመራርና አባላት ተቀራራቢ የሆነ አቋም እንዲኖራቸው ያስችላል ተብሎም ይጠበቃል። በኮንፈረንሱ  በስራቸው የተሻለ ዉጤት…
Read more

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ 4ኛ ዙሪ የተቀናጀ የኮቪድ -19 ክትባት ዘመቻ ክልላዊ የማስጀመሪያ ሰነ ስርዓት የክልሉ እንግዶች በተገኙበት በዛሬው ዕለት በአለታ ወንዶ ከተማ ተካሂዷል።

በማስጀመሪያው ፕሮግራም ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ም/የቢሮ ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ኃላፊ የሆኑት አቶ በላይነህ በቀለ በንግግራቸው  በኮቪድ-19 ምክንያት በዜጎች ላይ  ከሚደርስባቸው ህመምና ሞት ለመከላከል ክትባት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው በመሆኑ  በ4ኛው ዙሪ ዕድሜያቸው 12 ዓመትና በላይ ለሆናቸው ለ623,000 ሰዎች የሚሰጥ ሲሆን ከዚሁ በተጓዳኝ  በርካታ  ልጃገረዶችን ለህመምና ሞት እየዳረገ የሚገኘውን የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባትም ለ183,289…
Read more