የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የላቦራቶሪ አገልግሎቱን ለማሻሻል የተሻለ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ተቋማት እውቅና ተሰጠ፤
በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የላቦራቶሪ አገልገሎት ሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የጥራት ማሻሻያ ፕሮግራሞች ማለትም የዓለም አቀፍ መስፈርትን ለማሟላት ደረጃ በደረጃ በማሻሻል የኮከብ ዕውቅና ( ኮከብ1-4)፤በላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት በዓለም አቀፍ የላቦራቶሪ ጥራት ማረጋገጫ መስፈርት (ISO-15189) መሰረት እውቅና እና በአዲስ ኮከብ ላገኙና ላሰቀጠሉ የጤና ተቋማት እውቅና ተሰጥቷል ። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዕለቱ…
Read more





