አሳዛኝ ዜና
እህታችን ስምረት ባደረባት ህመም በህክምና ስትረዳ ቆይታ ትናንት ምሽት አርፋለች ። ስለሆነም የአስከሬን አቀባበል ለማድረግ ዛሬ 8:00 ላይ ጥቁር ዉሀ እንገናኝ ።
ፈጣሪ ለቤተሰብ እንድሁም ወዳጅ ዘመድ መፅናናትን ይስጥ።




Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.






ሀዋሳ፤ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ”ኢትዮጽያ ወደ ተምሳሌት ሀገር ” በሚል መሪ ቃል የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የብልፅግና ህብረት በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት ተከብሯል ። የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ 7ተኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ፣ ፍትሀዊ እንዲሁም የተጀመሩ ሥራዎችን ዉጤታማነት ለማስቀጥል የፖርቲዉ አባላት ቁርጠኛ መሆን…

በጤና ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት አለም አቀፍ የድንገተኛ አደጋ ምላሽ ሲሙሌሽን ልምምድ ከ73 በላይ የሆኑ ሃገሮች የሚሳተፉበት ተግባራዊ የድንገተኛ አደጋ ምላሽ ሲሙሌሽን ልምምድ ሲሆን፤ ለቀጣይ ሶስት ቀናት በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሚካሄድ ይሆናል፡፡ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደገለጹት ኢትዮጵያ መድረኩን ማዘጋጀቷ መንግስት ሁሉንም ዜጎች የሚያገለግል እና የሚጠብቅ የጤና…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የካቲት 23/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ ዳይረክቶሬት የሰባት ወር የስራ አፈጻጸም ገምግሞአል :: በዕለቱ ንግግር ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይረክተር የሆኑት አቶ ኡጋሞ ሀናጋ በ ክልላችን ያሉ ጤና ተቋማት የሚሰጠው የላቦራቶሪ አገልግሎት ጥራታቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱን ገልጸው አሁንም በየደረጃ ያሉ ተቋማት የተገኙ ስኬቶችን ለመፈጸም ቁርጠኛ(committed) መሆን እንደሚያስፈልግ አጽንዮት ሰጥተዋል። የሰባት ወር ሪፖርት በላቦራቶሪ ዳይሬክቶሬት ዳይረክተር…

************ ፖሊዮ/የልጅነት ልምሻ በፖሊዮ ቫይረስ አማካይነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ሲሆን በአብዛኛው ልጆችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ፡፡ ቫይረሱ ለዕድሜ ልክ አካል ጉዳተኝነት የሚያጋልጥ እና አልፎ ተርፎም በሰዓታት ውስጥ ለሞት ሊዳርግ የሚችል ነዉ። የፖሊዮ ኢንፌክሽን ዓይነቶች ምንም ዓይነት ምልክት የማያሳይ (Asymptomatic) በፖሊዮ ቫይረስ ከተያዙ ሰዎች 90-95% የሚሆኑት ምንም ዓይነት የሚታይ ምልክት አያሳዩም። ነገር ግን ቫይረሱን ማሰራጨት እና ሌሎችን…

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ከክልል ጤና ቢሮ እና ከይርጋለም ህክምና ኮሌጅ ጋር በመተባበር ”መሠረታዊ የወባ ምርመራ በማይክሮስፒ” በሚል ሪዕስ ከህዳር 9-13/2017ዓ/ም ለላቦራቶሪ ሰራተኞች ስሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ። በማጠቃለያው ላይ የተገኙት የኢንስቲትዩቱ ም/ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ በክልላችን ያለውን የወባ ወረርሽኝ ለመግታት የላቦራቶሪ ባለሙያዎች ሚና ትልቅ መሆኑን ገልጸው የነበሩትን ክፍተቶች ለመሙላት ታስቦ የተዘጋጀ እንደሆነም በመግለጽ…