
Similar Posts

ዛሬ ጠዋት የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (Africa CDC) ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ከዶክተር ዣን ካሴያ ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል። በውይይታችን በተለያዩ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች ላይ የመከርን ሲሆን፤ በተለይም በአፍሪካ ሕብረት የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና የዲጂታል ጤና ዘርፍ መሪ (Champion) በመሆን የተሰጠኝን አዲስ ኃላፊነት በሚመለከት በስፋት ተነጋግረናል።
Byadminየፈጠራ ሥራዎች ለአፍሪካ ዕድገት ምንጊዜም ወሳኝ መሰረት ናቸው። በጤናው ዘርፍ የሚገጥመንን ተለዋዋጭ ተግዳሮቶች ለመወጣት የሰው ሰራሽ አስተውሎትንና የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን ዐቅም መጠቀም የጤና ሥርዓታችንን ለማጠናከር፣ ተደራሽነትን ለማስፋፋት እና ለሕዝባችን የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ወሳኝ ነው። ኢትዮጵያ ያላትን ልምድ ለአህጉሩ ለማካፈል እንዲሁም በፍጥነት ከሚለዋወጠው የቴክኖሎጂው ዓለም ጋር ውጤታማ በሆነ መልኩ ለመራመድ የሚያስችሉ ጠንካራ አጋርነቶችን ለመመሥረት ያላትን ቁርጠኝነት ዳግም…

የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ጫሬ በተሰኘ ሰፍራ ተካሄደ
Byadmin***** “በመትከል ማንሰራራት” የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀምሌ 24/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶች
Byadmin#MarburgVirus For more information, please contact the Sidama Public Health Institute: Toll-Free Number: 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጤና ተቋማትን ጎበኙ !
Byadminከትላንት ጀምሮ የተለያዩ አጀንዳዎችን ሲመሩ የቆዩት ክብርት የጤና ሚኒስትሯ በዛሬው ዕለት በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጤና ተቋማትን አገልግሎት አሰጣጥ ጎብኝተዋል። በዚህ ጉብኝት በክብርት ሚኒስትሯ የተጎበኙ ጤና ተቋማት መካከል የሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ፣ አዳሬ አ/ሆስፒታል ፣ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እና የሚሊኒየም ጤና አ/ጣቢያ ይጠቀሳሉ ። በታዩት ጤና ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶች ፥ የበሽታ መከላከል…

የAVoHC-SURGE ስልጠና ተሳታፊዎች በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጉብኝት ማድረጋቸው ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰኔ 19/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ከሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች የተወጣጡ የ4ኛ ዙር የአፍሪካ በጎ ፈቃደኞች የጤና ኮርፕስ (AVoHC-SURGE) ስልጠና ተሳታፊዎች በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስራ ጉብኝት አደረጉ። የጉብኝቱ ዋና ዓላማ በኢንስቲትዩቱ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችና የወረርሽኞች ምላሽ መስጫና ማስተባበሪያ ማዕከል (PHEOC) እየተከናወኑ…

በሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የመረጃ አስተዳደር፣ ቅመራና ትንተና ማዕከል ምሳሌ ሊሆኑ የሚችሉ ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ተገለፀ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም ብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከል/National Data Management Center(NDMC) እና ከክልላዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከላት/Regional Data management Centers (RDMC) የተወጣጡ ቡድኖች በሲዳማ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከል (Sidama RDMC) የተሰሩ ስራዎችን ጎብኝተዋል። በብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የተመራዉ አዲስ አበባንና ድሬዳዋን ጨምሮ 15 ክልላዊ የጤና መረጃ አስተዳደር…
