
Similar Posts

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የ4 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ባለድርሻ አካላትና የወባ ማሕበራት በተገኙበት አካሄደ፡፡
Byadminየኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ በመድረኩ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ዘርፈ-ብዙ ተግባራት እንደተተገበሩ ገልፀው የወባ ጫናን ለመቀነስና ለመከላከል ከአካባቢ ቁጥጥር ስራ ባለፈ ሕብረተሰቡ የፀረ-ወባ ትንኝ ኬሚካል ርጭትንና የአልጋ አጎበርን በአግባቡ መጠቀም እንዳለበት ገልፀዋል። በመቀጠልም የሪፖርት ሙሉዕነትንና ወቅታዊነት በመጠበቅ ፣ የግምገማ እና ግብረ መልስ ስርዓትን በመዘርጋት እና ተቋማዊ አንድነትን ማጠናከርን ባህል…



ዛሬ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የሰራውን የሶስት ጥናት ዉጠት ይፋ አድርጓል።
Byadminታህሳስ 26/2016 ዓ.ም ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ሀዋሳ የዕለቱን እንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ሲሆን በመልዕክታቸው፣ እንዳነሱት ተቋሙ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ አራት ዋና ዋና ሥራዎችን ማለትም ድንገተኛ የጤና አደጋዎች ቅኝት እና ምላሽ ፣ ደረጃውን የጠበቀ የላብራቶሪ አግልግሎት ለሁሉም ጤና ተቋማት ማዳረስ ፣ጥራት ያለውን መረጃ በአንድ…

በጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ በክብርት ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ የሚመራ የተቀናጀ ድጋፍዊ ክትትል ቡድን በሲዳማ ክልል ስራውን ጀመረ !
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፤ ሕዳር 22/2017ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ በክብርት ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ የሚመራ የተቀናጀ ድጋፍዊ ክትትል ቡድን ከቢሮው ማኔጅመንት እና ከተጠሪ ተቋማት ኃላፊዎች አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል። የተቀናጀ ድጋፍዊ ክትትል የሚያደርገው የጤና ሚኒስቴር ቡድን በሲዳማ ክልል ሥር የሚገኙ በአራት ዞኖች ፣ ስምንት ወረዳዎች ፣ አራት ሆስፒታሎችን ፣ ስምንት ጤና ጣቢያዎችን እና ስምንት…

“የበሽታዎች ቅድመ ትንበያ፣ ቅኝት ምላሽ ላይ ማዕከላት ተቋቁመው ሰፋፊ ስራዎች እየተሰሩ ነው። በዚህም የዜጎችን ህይወት መታደግ ተችሏል። ይህ ተግባርም በቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ይጠናከራል።”
ByadminAbiy Ahmed Ali Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: https://t.me/M0H_EThiopia
