
Similar Posts

” ብቁ የጤና አመራር ለላቀ ውጤት እና ጥራት ” በሚል መሪ ቃል በሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ አዘጋጅነት ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ።
Byadminየክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በማጠቃለያ መድረክ ላይ ባስተላለፉት መልዕክታቸው ስልጠናው አንድ የጤና አመራር /ባለሙያ ሊጠብቀውና ሊተገብረው የሚገባውን ወሳኝ የሆኑ የትራንስፎርሜሽን አጀንዳዎችን አውቆ እንዲተገብር የሚያስችል ነው። ከዚህ አኳያም ባለፉት ሶስት ቀናት የተሰጠው ስልጠና ውጤቱ ቀጥሎ በእያንዳንዱ መዋቅር ደረጃ በሚኖረው አፈጻጸም የሚለካ ሆኖ ሰልጣኙ ወደ መደበኛ ሥራ ቦታቸው ሲመለሱ ከዚህ በፍት ከነበረው በተሻለ ሁኔታ…

እንኳን ደስ አለን!!!
Byadmin።።።።።።።።።።።።።።። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ አለም አቀፍ ስታንዳርድ (ISO 15189:2012)ን ተከትሎ እየሰራ መሆኑ ተረጋግጠው በEID,HIV viral load,Genexpert እና TB culture ላይ ከኢትዮጵያ አክሬድተሽን አገልግሎት የአክሬድተሽን ሰርተፍኬት ተበርክቶልናል። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ለተገኘው እውቅና የተሰማውን ደስታ ይገልጻል !! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነሐሴ 15/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡…


መረጃዎችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ሳይንሳዊ ትንተና በማድረግና በመቀመር ለጤናው ዘርፍ ለሚሰጠው ዉሳኔ ለመጠቀም እየተሰራ ነዉ፤
Byadminአቶ ኡጋሞ ሀናጋ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ም/ል ዋና ዳይረክተር በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንቲትዩት የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ማዕከል Evidence Synthesis Workshop አካሄደ። ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ህዝብ ግንኙነት ዳይረክቶረት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የጤና መረጃ ስርዓትን በማጠናከር የውሳኔ አሰጣጥንና አጠቃቀም ለማጎልበት የሚያሰችል የውይይት መድረከ ከጥቅምት 19-21/2018ዓ.ም እያካሄደ ይገኛል ። የኢንስቲትዩቱ…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት የላቦራቶሪ ዳይሬክቶሬት አፈጻጸምን ገምግሞ የ2019 ዓ.ም ትኩረቶችን አስተዋወቀ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ ዳይሬክቶሬት የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ፣ የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ የጤና ተቋማት የዕውቅናና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ እንደገለጹት፣ 2018 በጀት ዓመት ለኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ ስኬቶች የተመዘገቡበት ዓመት ሲሆን፣ ይህም ውጤት በየደረጃው ያሉ…
