በሲዳማ ክልል የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት ዘመቻ ተጀመረ።
የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 18/2018 ዓ.ም አምስተኛው ዙር የተቀናጀ የፓሊዮ ክትባት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ላይ የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ክብርት ዶ/ር ሠላማዊት መንገሻ እና የክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የማህበራዊ ዘርፍ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ አየለች ሌዳሞን ጨምሮ፣የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣የክልል ጤና ቢሮና የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ የተለያዩ አጋር ድርጅቶች፣ባለድርሻ አካላት ፣ የዞንና የወረዳ ከፍተኛ…










