አሳዛኝ ዜና
እህታችን ስምረት ባደረባት ህመም በህክምና ስትረዳ ቆይታ ትናንት ምሽት አርፋለች ። ስለሆነም የአስከሬን አቀባበል ለማድረግ ዛሬ 8:00 ላይ ጥቁር ዉሀ እንገናኝ ።
ፈጣሪ ለቤተሰብ እንድሁም ወዳጅ ዘመድ መፅናናትን ይስጥ።




Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.






የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ህዳር ,20/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፣ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፣ከጤና ሚንስተር ፣ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት እና ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት በክልሉ የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረስ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀውስ አሰተዳደር ሥርዓት በመዘርጋት እየተሰሩ ያሉ ፈጣን የምላሽ ተግባራትን በክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል (EOC) የግምገማ መድረክ…

በኮንፎራንሱም የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ክቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ ተገኝተዋል ፡፡ ከቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ እንዳሉት “ጠንካራ አደረጃጀት ሲፈጠር ጠንካራ ፓርቲ ይፈጠራል፡፡ ጠንካራ ፓርቲ ሲፈጠር ጠንካራ መንግስት ይኖራል፡፡” ስለዚህ የፓርቲ ስራ ማጠናከር አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው፡፡

የእናት ጤና የማህበረሰብ፣ የሀገር ጤና! #MothersDay የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 02/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት: ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: sphi.gov.et/emergency See less

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬትታህሳስ 25/2017 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች የካይዘን ፍልስፍና እና ጤና እና ጤና ነክ መረጃዎችን በአንድ ቋት በመሰብሰብ፣ በማደራጀት እና በመተንተን ውሳኔ ሰጭ አካላት እንዲጠቀሙበት ለማስቻል ዙርያ ስልጠና ተሰጠ። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ መድረኩን በንግግር በከፈቱበት ወቅት በጤናው ዘርፍ የመረጃ ስርዓትን…

የመኖርያ ቤትዎና አካባቢዎ የሚገኙ ውሀ የሚያቁሩ ቦታዎችን በማዳፈንና በማፋስስ፤ እንድሁም ውሀ ሊያቁሩ የሚችሉ የወዳደቁ ቁሳቁሶችን እንደ መኪና ጎማ፣የሽክላ፣የጠርሙስ ስብርባርዎች እና ጣሳዎችን በማስወገድ የወባ በሽታን እንከላከል ። ለተጨማር መረጃ 7794 በነጻ ይደውሉ!! የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት

በመድረኩ የቢሮው ማኔጅመንት አባላትና ከአራቱም ዞኖች የጤና ዘርፍ ዳይሬክተሮች እና ጉዳዩ የሚመለክታቸው አካላት ተሳትፈዋል። የኢንስቲትዩቱ ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ለእቅዱ ስኬታማነት ሁሉም ትኩረት ሰጥተው በመሥራቱ አመርቂ ውጤት መመዝገቡን ተናግረው በቀጣይነትም በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ከመከሰታቸው በፍትም ሆነ ከተከሰቱ በኃላ አፋጣኝ ምላሽ በመስጠት፤ የምርምር ሥራዎችን ማጠናከር እና የላቦራቶሪ ሥራዎች አቅም በማሳደግ ውጤታማ ሥራ መሥራት እንደሚያስፈልግ…