
Similar Posts

የጤና መረጃ መኖር ቁልፉ ሚና እንዳለው ተገለጸ፡፡
Byadminበጤናው ዘርፍ ለውጤታማ ውሳኔ ሰጪነት ትክክለኛ የጤና መረጃ መኖር ቁልፉን ሚና እንደሚጫወት ተገለጸ፡፡ ዶክተር ሊያ ታደሰ የጤና ሚኒስትር የመሠረታዊ የበሽታ ጫና አሰራሮች ስልጠና መዝጊያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር ትክክለኛ የጤና መረጃ መኖር በጤናው ዘርፍ ለሚኖረው ውጤታማ ውሳኔ ሰጪነት የሚጫወት ሚና እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ አስገንዝበዋል፡፡ ዶክተር ሊያ አያይዘውም የበሽታዋችን ጫና ለመቀነስ መረጃዎችን በመጠቀም ውጤታማ የጤና ውሳኔዎችን…

በሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመከላከል እና በመቆጣጠር መደበኛ የጤና ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባቸው ተገለፀ።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሕዳር 28/2018 ዓ.ም የማርበርግ ቫይረስ በሽታ በመከላከል እና በመቆጣጠር መደበኛ የጤና ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንደሚገባቸው ፤ቢሮው ከጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችና ከወረዳ ጤና ጽ/ቤት ሀላፊዎች ጋር ባካሄደው የአፈጻጸም ግምገማ ላይ መገለፁ ታውቋል ፡፡ መድረኩን በመምራት መልዕት ያስተላለፉት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በንግግራቸው ፥ እንደ ክልል…

የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሲዳማ ክልል ተጀመረ
Byadminበዛሬው ዕለት በአፍ የሚሰጠው የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሲዳማ ክልላዊ መንግስት ተፈሪ ኬላ ከተማ በደራ ኦቲልቾ ወረዳ የጤና ሚንስቴር ሚንስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጃ ድጉማ፣ የኢትዮዽያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ እና ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ፣ የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ዋና አስተዳደሪ፣ የወረዳው ጤና ቢሮ ም/ል ሀላፊ፣ የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብየሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት…


በማንኛውም የዕድሜ ክልል ውሰጥ የሚገኙ ሰዎች ሰዉነትን ያዳረሰ ሸፍታ እና ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት በተጨማርም ሳል ወይም የንፍጥ መዝረብረብ ወይም የዓይን ህመም (መቅላት) ሲኖር የኩፍኝ በሸታ ሊሆን ሰለሚችል ፈጥነው ወደ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ያግኙ።
Byadminለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት

ጠንካራ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ለማይበገር የጤና ስርዓት ግንባታ’ በሚል መሪ ቃል የጤናው ዘርፍ ከፍተኛ የመንግሰት ኃላፊዎች እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ኃላፊዎች የተሳተፉበት የንቅናቄ መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ።
Byadminየሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር የተከበሩ አቶ መስጠፌ ሙሐመድ ተሳታፊዎችን እንኳን ደህና መጣችሁ ካሉ በኋላ በክልሉ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ከሁሉም በላይ ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ተግባራት አንዱ እንደሆነ ጠቁመዋል። የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር የተከበሩ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የተከስቱትን እና ሊከሰቱ የሚችሉ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በየደረጃዉ የምትገኙ ሚኒስትሮች ፣ ሚኒስቴር ድኤታዎች ፣ የክልል ፕሬዘንዳቶች ፣…


