
Similar Posts

የጤና ሚኒስቴር ለሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚውሉ አስፈላጊ ቁሳቁሶችንና የአንቡላንስ ድጋፍ አደረገ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት 19/2018 የጤና ሚኒስቴር ለሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከላከልና ቁጥጥር የሚውሉ አስፈላጊ ቁሳቁሶችንና አንቡላንሶችን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ርክብክብ አድርጓል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ ድጋፉን በተረኩቡበት ወቅት እንደተናገሩት የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ ከተማ መገኘቱ…

የጤና ሚኒስቴር ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ለጤና ኤክስቴንሽኖችና ለጤና ባለሙያዎች በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ላይ ስልጠና እየሰጠ ነው።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ህዳር 20/2018 ዓ.ም የጤና ሚኒስቴር ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር በየደረጃው ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎችና የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ላይ ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ታውቋል። የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በመልዕክታቸው የማርበርግ ቫይረስ በሽታ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ መከሰቱ ከታወቀበትና በነበረው ቀጥተኛ…

ጠንካራ አደረጃጀት ለጠንካራ ፓርቲ በሚል መሪ ቃል በዛሬ ቀን መጋብት 6/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ የመንግሥት ሰራተኞች 2ኛ ዙር መሰረታዊ የፓርቲ አባላት ኮንፎራንስ አካሂዷል፡፡
Byadminበኮንፎራንሱም የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ክቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ ተገኝተዋል ፡፡ ከቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ እንዳሉት “ጠንካራ አደረጃጀት ሲፈጠር ጠንካራ ፓርቲ ይፈጠራል፡፡ ጠንካራ ፓርቲ ሲፈጠር ጠንካራ መንግስት ይኖራል፡፡” ስለዚህ የፓርቲ ስራ ማጠናከር አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው፡፡

በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ቦርቻ ወረዳ በክልሉ ደረጃ በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዙሪ ቁልፍ አጀንዳ ተደርጎ በነበሩ ”ለውጤት እንስራ እና ለላቀ ውጤት እንስራ ” ኢንሼቲቮች የታደሱ ጤና ተቋማትን በክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ የሚመራ ቡድን ጉብኝት አደረጉ ።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሰኔ 13/2017 ዓ.ም በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ቦርቻ ወረዳ በክልሉ ደረጃ በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዙሪ ቁልፍ አጀንዳ ተደርጎ በነበሩ ”ለውጤት እንስራ እና ለላቀ ውጤት እንስራ ” ኢንሼቲቮች የታደሱ ጤና ተቋማትን በክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ የሚመራ ቡድን ጉብኝት አደረጉ ። የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሰኔ 13/2017 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የ4 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ባለድርሻ አካላትና የወባ ማሕበራት በተገኙበት አካሄደ፡፡
Byadminየኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ በመድረኩ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ዘርፈ-ብዙ ተግባራት እንደተተገበሩ ገልፀው የወባ ጫናን ለመቀነስና ለመከላከል ከአካባቢ ቁጥጥር ስራ ባለፈ ሕብረተሰቡ የፀረ-ወባ ትንኝ ኬሚካል ርጭትንና የአልጋ አጎበርን በአግባቡ መጠቀም እንዳለበት ገልፀዋል። በመቀጠልም የሪፖርት ሙሉዕነትንና ወቅታዊነት በመጠበቅ ፣ የግምገማ እና ግብረ መልስ ስርዓትን በመዘርጋት እና ተቋማዊ አንድነትን ማጠናከርን ባህል…

በሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲትዩት አዘጋጅነት በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት 10ኛዉ ሀገር አቀፍ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ (PHEM Forum) ፎረም ተጀመረ
Byadminጥር 30/2017 ዓ.ም ፤ ሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሀገር ደረጃ በየአመቱ የሚካሄደው የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ፎረም ሲካሄድ የቆየ ሲሆን 10ኛው ደግሞ በሲዳማ ክልል አዘጋጅነት እየተካሄደ ይገኛል። ፎረሙን በንግግር የከፈቱት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር አየለ ተሾመ በንግግራቸው ፥ ባለፉት ጊዜያት አለማችን ብሎም ሀገራችንን ጤና የሚፈታተኑ በርካታ ተፈጥሮአዊ እና ሰው ሰራሽ ድንገተኛ…
