በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ትላንት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት መሬት ተንሸራተዉ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፤ ሀምሌ 22/2016
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፤ ሀምሌ 22/2016

በማስጀመሪያው ፕሮግራም ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ም/የቢሮ ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ኃላፊ የሆኑት አቶ በላይነህ በቀለ በንግግራቸው በኮቪድ-19 ምክንያት በዜጎች ላይ ከሚደርስባቸው ህመምና ሞት ለመከላከል ክትባት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው በመሆኑ በ4ኛው ዙሪ ዕድሜያቸው 12 ዓመትና በላይ ለሆናቸው ለ623,000 ሰዎች የሚሰጥ ሲሆን ከዚሁ በተጓዳኝ በርካታ ልጃገረዶችን ለህመምና ሞት እየዳረገ የሚገኘውን የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባትም ለ183,289…

—————————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል ከአፍሪካ ሀገራት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከላት መካከል በዓለም አቀፍ የጤና ደንብ አቅም መስፈርቶች መሠረት የተሻለ ሆኖ በመገኘቱ በቀጣይ የአፍሪካ የሕብረተሰብ ጤና የልህቀት ማዕከል እንዲሆን የተመረጠ በመሆኑ ሚያዝያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ፣ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣…

___________ የማርበርግ ቫይረስ ህክምና ለማህበረሰቡ በተሻለ መልኩ ለመስጠት እገዛ የሚያደርጉ ሜካኒካል የአየር መተንፈሻ ( Mechanical Ventilator ) ቻይና ሀገር የሚገኝ ኮመን የተባለ ድርጅት ድጋፍ ያደረገ ሲሆን፤ የድርጀቱ የምስራቅ እና የሰሜን አፍሪካ የሽያጭ እና ግብይት ዳይሬክተር ፍራንክ ያንግ ለጤና ሚኒስትር ዴኤታዋ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ አስረክበዋል። የማርበርግ ቫይረስ ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ ባለበት ወቅት የህክምና መገልገያ ማሽኖቹ ድጋፍ…

ለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት

በዛሬው ዕለት በአፍ የሚሰጠው የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሲዳማ ክልላዊ መንግስት ተፈሪ ኬላ ከተማ በደራ ኦቲልቾ ወረዳ የጤና ሚንስቴር ሚንስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጃ ድጉማ፣ የኢትዮዽያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ እና ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ፣ የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ዋና አስተዳደሪ፣ የወረዳው ጤና ቢሮ ም/ል ሀላፊ፣ የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብየሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት…
የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ፋንታዬ ከበደ የሚመሩት የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎችና አመራሮች ቡድን፣ በ2018 በጀት ዓመት በጤና ዘርፉ የተከናወኑ ሥራዎችንና የአፈጻጸም ውጤቶችን በተጨባጭ ለመገምገም የመስክ ጉብኝት ጀምረዋል። የጉብኝቱ መነሻ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን በአለታ ወንዶ ወረዳ የሚገኘው የቤለስቶ ጤና ጣቢያ ሲሆን፣ በጤና ጣቢያው ውስጥ የተደራጁ የህክምና…