
Similar Posts

በህገ ወጥ የመድሃኒት ዝውውር ላይ ተሰማርተው ህብረተሰቡን ለከፋ የጤና ችግር እየዳረጉ ያሉ አካላትን በጋራ ርብርብ መከላከል እንደሚገባ ተገለፀ።
Byadminበህገ ወጥ የመድሃኒት ዝውውር ላይ ተሰማርተው ህብረተሰቡን ለከፋ የጤና ችግር እየዳረጉ ያሉ አካላትን በጋራ ርብርብ መከላከል እንደሚገባ በዛሬው ዕለት ከግል የጤና ተቋማት ባለቤቶች ጋር የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተስተዋሉ ችግሮችን ለማረም በተደረገ የምክክር መድረክ ላይ ተጠቁሟል። የሲዳማ ክልል ጤናና ጤና ነክ አገ/ግ/ጥ/ቁ/ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ቡሪሶ ቡላሾ በመልዕክታቸው በክልሉ ከ1400 በላይ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የጤና…

የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች የጥራት አመራር ስልጠና መስጠቱ ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰኔ 23/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከመንግስትና ከግል ጤና ተቋማት ለተውጣጡ የላቦራቶሪ ባለሙያዎች በላቦራቶሪ ጥራት አመራር (Laboratory Quality Management system(LQMS)) ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል። ኢንስቲትዩቱ በክልሉ የሚሰጡ የላቦራቶሪ አገልግሎቶች ጥራታቸውን የጠበቁ፣ ትክክለኛና ተዓማኒ እንዲሆኑ የአቅም ግንባታ ስራዎችን በተከታታይ እያጠናከረ መሆኑን ገልጿል። የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ…

እንኳን ደስ አለን ! እንኳን ደስ አላችሁ !
Byadminየሲዳማ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ ምርጫ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ቢሮአችን በክልሉ ካሉት ቢሮዎች ባስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም 2ኛ በመውጣት ከክልሉ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እጅ ልዩ ሽልማት ተቀብሏል። ሽልማቱ በቀጣይም የተሻለ ለመስራት የሚያግዝና የሚያበረታታ ነው። ቢሮው ለዚህ ስኬት እንዲበቃ በከፍተኛ ወኔ እና ሞራል የሚጠበቅባችሁን ድርሻችሁን የተወጣችሁና እየተወጣችሁ የሚትገኙ…

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተውጣጡ ዳይሬክተሮች እና ባለሙያዎች በሲዳማ ክልላዊ መንግስት የሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የስራ ልምድ ልውውጥ አደረጉ ።
Byadminበልምድ ልውውጡ በክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዮት እየተተገበረ ያለውን የመረጃ አያያዝ /ዳታ ማናጅመንት ሲስተም ፣ የነፃ ስልክ ጥሪ ማእከል (call centre) ፣ የሕብረተሰብ ጤናና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር (PHEM) ፣ የክልል ላቦርቶሪ (Regional Laboratory) እና የሕብረተሰብ ጤና ምርምር ስራዎች ላይ የገለጻ እና የአካል ምልከታ በማድረግ የእርስ በዕርስ የአሰራር ልምዶችን በመለዋወጥ በጤናው ዘርፍ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ጥራት እና ቅልጥፍና…

የማርበርግ ቫይረስን ለመከላከል ማህበረሰባችን ምን ማድረግ ይችላል?
Byadmin#MarburgVirus

የሲዳማ ክልል ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት በዛሬው ዕለት የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 ዓ.ም. ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት በ2016 በጀት ዓመት የታቀዱ ዋና ዋና ተግባራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት እየተደረገ ይገኛል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ሲሆኑ በንግግራቸውም የኅብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የተሰሩ በርካታና ዘርፈ-ብዙ ሥራዎች ከክልሉም አልፎ በሀገር-ዐቀፍ ደረጃ ለምርጥ ተሞክሮ የሚሆኑ መሆኑን ገልጸዋል ።…
