
Similar Posts

በሚገባ የበስለና ንፁህናው የተጠበቀ ምግብን በመመገብ ፤ ውሃን አፍልቶ በማቀዝቀዝ ወይም በውሃ ማከሚያ አክሞ በመጠቀም ፤ ምግብን ከማዘጋጀት ፣ ከመመገብ፣ ህፃናትን ከመመገብ በፊት እንዲሁም መፀዳጃ ቤት ከተጠቀምን፣ህፃናትን ካፀዳዳንና ማንኛውንም ቆሻሻ ካፀዳን በኋላ እጅን በሳሙናና በንፁህ ውሃ በመታጠብ የኮሌራ በሽታን እንከላከል።
Byadminለተጨማሪ መረጃዎች በነጻ የሰልክ መሰመሪ 7794 ይደውሉ!! በስዳማ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት!!

ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ የሚሰጡ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ስልጠና ተጀምሯል።
Byadminየኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ በሀዋሳ ከተማ ለ100 ሁለገብ ባለሙያዎች የአንድ ወር ስልጠና ከፈቱ። ስልጠናው በ24 – 48 ሰአታት ውስጥ በድንገተኛ አደጋዎች ለመሰማራት ዝግጁ የሆኑ በደንብ የሰለጠኑ፣ የታጠቁ፣ ቀልጣፋ እና ተለዋዋጭ ባለሙያዎችን ዝርዝር በማዘጋጀት ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት ምላሽ ሰጪ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ያተኩራል። ስልጠናው የኢፒአይአይ ከጤና ጥበቃ…

ለይርጋለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ ላቦራቶሪ ባለሙያዎች የማይክሮባዮሎጂ ምርመራ አገልግሎት ማስጀመሪያ ስልጠና ተሰጠ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለይርጋለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ ላቦራቶሪ ባለሙያዎች የማይክሮባዮሎጂ ምርመራ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ የአቅም ግንባታ ስልጠና ለአምስት ተከታታይ ቀናት በህብረተሰብ ጤና ላቦራቶሪ ከተሰጠ በኃላ ተጠናቋል። የሲዳማ ሕብረተሰብ አና ኢንስቲትዩት ግንቦት 4/2017ዓ/ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች ============= የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

የጤናውን ዘርፍ ግቦች ለማሳካት የጤና ባለሙያዎች ሚና የላቀ ነው። ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ
Byadminሲዳማ ክልል “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር እድገት!” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ክልላዊ የጤና ባለሙያዎች የውይይት መድረክ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በመድረኩ ተገኝተው እንደገለፁት ሲዳማ ክልል ከሆነ ጀምሮ ህብረተሰቡ ያነሳቸውን የልማት ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ በመሠረተ-ልማት፣ በኢኮኖሚ፣ በማህበረሰብ አቅም ግንባታ እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ በተደረገው ጥረት ባለፉት አምስት…

የኤም ፖክስ (Mpox) በሽታ በክልሉ እንዳይከሰት አስቀድመን በጋራ ልንከላከል ይገባል:-ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ
Byadminበሀገራችን ኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ የኤም ፖክስ በሽታ (Mpox) መገኘቱን ተከትሎ የጤና ሚኒስተር ባስተላለፈው መልዕክት መነሻነት በሲዳማ በክልል የተጠናከረ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ። በዚሁ መነሻ በክልሉ ለሚገኙ መንግስታዊ ያልሆኑ አጋር ድርጅቶች ሙያዊ እና በገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የመከላከል ስራውን አጠናክረን በጋራ መስራት ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በመክፈቻ ንግግራቸው ጥሪ…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመድኃኒት የተላመዱ ተዋህስያን መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ የምክክር መድረክ ማካሄዱ ተገለጸ
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 11/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመድኃኒት የተላመዱ ተዋህስያን መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ የምክክር መድረክ ማካሄዱን አስታውቋል ። በመድረኩ ላይ ጸረ ተዋህስያን መድሃኒቶችን በትክክል መጠቀም፣ መድሃኒቶችን የተላመዱ ተዋህስያንን በፍጥነት መለየት እና ተገቢ ህክምና መስጠት ላይ አጽንዖት ተሰጥቷል። የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ በመድረኩ ላይ…
