
Similar Posts

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት በዛሬው ዕለት የኩፉኝ ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ረገድ በወሬዳዎች የምገኙ የጤና አ/ጣቢያ ኃላፊዎች ፣ IDSR focal እና በጤና ተቋማት ተመላላሽ ህክምና ክፍል ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተጠናቀቀ።
Byadminጤናማ ፣ አምራችና የበለጸገ ህብረተሰብ ለመፍጠር እንቅፋት የሚሆኑ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች እና የተከሰተው የኩፉኝ ወረርሽኝ ስለመተላለፊያ መንገዶችና የመከላከያ ስልቶችን አስመልክቶ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ ማስጨበጥ ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን ገልጸው ፤ ለተሳታፊዎች የተከሰተው ወረርሽኝ ለመከላከል በተቀናጀ መልኩ ሊመራ እንደሚገባ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ አሳሰቡ። በመጨረሻም ከሰልጣኞች የተለያዩ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ተነስተው ለተነሱ…

በሲዳማ ክልል የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት መሰጠት ጀመረ።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ግንቦት 6/2017 ዓ.ም የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆናቸው ህፃናት ለአስር ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ በይፋዊ የክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ላይ ተገልጿል። በማስጀመሪያ መርሀ-ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ እንዳሉት በሀገራችን መከላከልን መሰረት ባደረገው የጤና ፖሊሲ ማህበረሰቡን ከአስከፊ ህመምና…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶች
Byadmin#MarburgVirus For more information, please contact the Sidama Public Health Institute: Toll-Free Number: 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

የኮሌራ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ሕብረተሰቡ የመከላከያ መንገዶችን በተገቢው መንገድ ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባው ተገለጸ
Byadmin————————- ባለፉት አምስት አመታት በአፍሪካ ቀንድ አገራት ከኮቪድ ወረርሽኝ ባሻገር ወቅታዊ በሆኑ ተፈጥሮአዊ እና ሰዉ ሰራሽ አደጋዎች ተፅዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይገኛል፡፡ ከእነዚህም ዉስጥ ከድርቅ ጋር ተያይዞ የሚመጡ አጣዳፊ የስነ-ምግብ እጥረት፣ ኮሌራ እና ሌሎችም ተላላፊ በሽታዎች ወረርሽኝ ዋና ዋናዎቹ ናቸዉ፡፡ ስለሆነም የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከክልል ጤና…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 21/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 30/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

በሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ በድንገተኛ አደጋ ማዘዣ ጣቢያ የትላንቱ ውሎ ተገመገመ::
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ህዳር ,20/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፣ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፣ከጤና ሚንስተር ፣ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት እና ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት በክልሉ የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረስ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀውስ አሰተዳደር ሥርዓት በመዘርጋት እየተሰሩ ያሉ ፈጣን የምላሽ ተግባራትን በክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል (EOC) የግምገማ መድረክ…
