
እንግዶቹ ወደ ሀዋሳ አየር ማረፍያ ሲደርሱ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እና ማኔጅመንቱ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ከተለያዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የተወጣጡ ልዑካን ቡድኖች በክልሉ በሚኖራቸው ቆይታ በተለያዩ ጤና ተቋማት የሚሰጡ ጤና አገልግሎቶችን ተዘዋውረው እንደሚጎበኙ ለዚሁ የወጣው መርሃ ግብር ያሳያል።
የክልሉ ጤና ቢሮ
ጥር 20/2017 ዓ.ም






Hawassa,Ethiopia You can use the following link on google. https://goo.gl/maps/1yneK1bxCb1bQmLG8
dagoomuf@sidaamaphi.org
+251-462-12-6495
© 2025 Sidama Public Health Institute.