የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ ምኞቱን ይገልጻል፡፡
መሰከረም 16/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et/

Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

መሰከረም 16/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et/


የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሐምሌ 12/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከተለያዩ የጤና ተቋማት ለተውጣጡ 63 የላቦራቶሪ ባለሙያዎች በቲቢ ማይክሮስኮፒ (TB Microscopy) ምርመራ ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና ከReach Ethiopia Urban TB Lon II project ጋር በመተባበር በሁለት ዙር ሰጠ። ስልጠናው በክልሉ የቲቢ ምርመራ ጥራትን በማሻሻል በሽታውን በቀድሞ ለመለየትና ስርጭቱን ለመቀነስ ያለመ ነው።…

ለዝህ ለበጎ ተግባር አስተዋጽኦ ያደረጋችሁ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!

ዛሬ በስልጠና ማጠቃለያ ላይ የተገኙት የብልግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ስርአት ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ካሣ ስልጠናው ለሀገራችን ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚያግዝ መሆኑን በማንሳት ከዚህ በፍት በህዋስ ተደራጅታችሁ የነበራችሁ ዛሬ እራሳችሁን ችላችሁ መሠረታዊ ድርጅት በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ ክቡር እንግዳውን በማመስገን ሠራተኛው የተሰጠዉን ስልጠና በተግባር ላይ በማዋል እና የተሰጠንን…

የሞዛምቢክ መንግሥት ጤና ሚኒስቴር እና የሞዛምቢክ የአለም ጤና ድርጅት አባላትን የያዘ የልዑክ ቡድን በሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ድንገተኛ አደጋ መከላከል እና መቆጣጠር ላይ የልምድ ልውውጥ ለመውስድ ወደ ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል። በዕለቱ እንኳን በደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄኔራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ ሲሆን አጠቃላይ በተቋሙ ደረጃ እየተስሩ ያለ ስራዎች ገለፃ በማድረግ…

መልካም አዲስ አመት! የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጳጉሜ 5/2019 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ይመልከቱ ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: sphi.gov.et/emergency Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?id=100083576610173 Telegram: https://t.me/c/1865772308/1 Email:- admin@sphi.gov.et See less

————————– (ዜና ፓርላማ) ሕዳር 17 ፣ 2018 ዓ.ም፤ የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ለማሻሻል የሚያከናውናቸው ዘርፈ ብዙ ተግባራት አበረታች መሆናቸውን በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስተውቋል። ቋሚ ኮሚቴው ኢንስቲትዩቱ በህብረተሰብ ጤና ላይ የሚደርሱ የጤና አደጋዎችን ለመከለከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል መረጃን በማጠናቀር እንዲሁም የጥናትና ምርምር ተግባራትን በማከናወን በጤናው…