
Similar Posts

ዓለም አቀፍ የአንድ ጤና ቀን (One Health Day)
Byadminየሰው፣ የእንስሳትና የአካባቢ ጤና ዘርፎች መካከል ያለው የአንድ ጤና ትብብር መጠናከር ለሁሉ-አቀፍ የበሽታዎች ዝግጁነትና ምላሽ መሻሻል! የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለበለጠ መረጃ በነጻ ወደ 8335 ይደውሉ!

በማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከላከል ላይ ያተኮረ አውደ-ጥናት ከሃይማኖት መሪዎች ጋር ተካሄደ
Byadmin_____________ መድረኩ የተዘጋጀው በማርበርግ በሽታ ዙሪያ አሁን ያለውን ሁኔታ ለመግለጽ እና የሃማኖት ተቋማት እንዴት በሽታውን መከላከል እንደሚቻል ግንዛቤን ለማሳደግ ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ የገለጹ ሲሆን፤ ለታማሚዎች በመጸለይ እንዲሁም ታክመው የዳኑ ሰዎች ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ድጋፍ እንዲያደርጉም መልአክት አስታልፈዋል፡፡ በተጨማሪም የተሳሳተ መረጃን ለማጥራት የሃይማኖት ተቋማት ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን አክለዋል፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት…


ከትግራይ ክልል ጤና ምርምር እንስቲትዩት ከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተወጣጡ ዳይሬክተሮች እና ባለሙያዎች በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የስራ ልምድ ልውውጥ አደረጉ።
Byadminየልምድ ልውውጥ ቡድን አባላትን እንኳን በደህና መጣችሁ በማለት መግቢያ ንግግር በማድረግ ያስጀመሩት የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ሲሆኑ በክልሉ እየተተገበረ ያለውን የመረጃ አያያዝ /ዳታ ማናጅመንት ሲስተም ፣ ነፃ የስልክ ጥሪ ማእከል (free call center) ፣ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ፣ የክልሉ ላቦርቶሪ እና ጤና ምርምርና ተክኖሎጂ ሽግግር ስራዎች ላይ ገለጻ…

የማርበርግ በሽታ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል- ጤና ሚኒስቴር
Byadmin************* የማርበርግ በሽታ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመሆን የበሽታውን አሁናዊ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በሽታው መከሰቱ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ የክትትልና የልየታ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑ በመግለጫው ተመላክቷል። በመሆኑም እስከ ዛሬው እለት የተለያዩ ምልክቶች ታይቶባቸው 73 ሰዎች ምርመራ ተደርጎላቸው 11 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። ከእነዚህም ውስጥ 6…

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በወባና ተዛማች በሽታዎች ላይ የሚሰራ አዲስ የአምስት ዓመት የትብብር ፕሮጀክት አስጀመረ::
Byadmin*//* የካቲት 19/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከአሜሪካው ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በወባና ተዛማጅ በሽታዎች ላይ ጥልቅ ምርምር የሚሰራና በዚሁ ዘርፍ ቀጣይ ተመራማሪዎችን የሚያፈራ “EMERGE” የተሰኘ የአምስት ዓመት የትብብር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክሾፕ አካሂዷል:: በመርሃግብሩ ላይ የተናገሩት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታፈሰ ማቴዎስ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሀገራችን ካሉ ጥቂት ግንባር ቀደም መሰል ኮሌጆች…
