በሲዳማ ክልል ጤና ሴክተር “ለውጤት እንስራ” በሚል መሪ ሀሳብ በቢሮው የተጀመረው የጤና ስራን የሚገመግም የሱፐርቭዥን ቡድን ኦሬንተሽን ተሰጠ።
በሲዳማ ክልል ጤና ሰክተር “ለውጤት እንስራ” በሚል መሪ ሀሳብ በቢሮው የተጀመረውን አጠቃላይ የጤና ስራን ለሚገመግም ሱፐርቭዥን ቡድን ኦሬንተሽን የተሰጠ ሲሆን የስምሪት መድረኩን የመሩት የክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅፅ/ቤት የፖለቲካና ርዕዮተ ዓለም ዘርፊ ኃላፊ አቶ አስፋው ጎነሶ እንደተናገሩት ጤናማና አምራች ህ/ሰብ በመገንባት የብልፅግና ጉዞ ለማሳካት እንዲቻል በዚህ ዘርፊ ያለውን አጠቃላይ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓቱ የሚመራበትን ሂዴት በጥልቀት…






