
Similar Posts

የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዮኒኬሽን ባለሙያዎች ከፍተኛውን ድርሻ እንደሚይዝ ተገhፀ ።
Byadminየኢትዮጵያ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት በአንድ ጤና መርሀ ግቡር (0ne Health) ዙሪያ ለሚሰሩ ለልዩ ልዩ መንግስታዊ ተቋማት መጋቢት 24 እና 25 2016 ዓ.ም ባዘጋጀው “የሕብረተሰብ ጤና ስጋት ተግባቦትና እና የማህበረሰብ ተሳትፎ” ላይ ባተኮረው አውደ ጥናት ላይ የኢትዮጲያ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ ባስተላለፉት መልዕክት በአሁኑ ጊዜ የጤና ጉዳይ በርካታ ተቋማትንና አካላትን የሚመለከትና…


የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ በአቶ ዳንኤል ዳምጤው የሚመራ ቡድን ከሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የልምድ ልውውጥ አድርጓል።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ከአዲስ አበባ ለመጡ ልዑካን ቡድን አባላት መልዕክት ከአስተላለፉ በኃላ በአጠቃላይ በኢንስቲትዩቱ ደረጃ የተሰሩ ሥራዎች ላይ ገለጻ ተደርጓል። በመቀጠልም እንግዶቹ በተቋሙ ከሚገኙ ዳይሬክተሮች አማካኝነት የሥራ ምልከታና ልምድ ልውውጥ አድርገዋል። በተጨማሪም የልዑካን ቡድን አባላት፤ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ፣ የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና፣ የሕብረተሰብ ጤና…

የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የቅድመ መከላከል ስራ እየተሰራ ነው፡- ጤና ሚኒስቴር
Byadmin***************** የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የሚያስችሉ የቅድመ መከላከል ተግባራት በትኩረት እየተሰሩ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጉዳዩን በሚመለከት ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በሰጡት መግለጫ፤ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በዓለም የጤና ድርጅት የህብረተሰብ ጤና ስጋት መሆኑ ከተገለፀ ጀምሮ፣ በሽታው ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የቅድመ መከላከል…

ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር በሲዳማ ክልል ርዕሰ ከተማ ሀዋሳ ተካሄደ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ታህሳስ 03/2018 ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ላይ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣የሲዳማ ክልል ምክትል ፕሬዘዳንት አቶ በየነ በራሳን ጨምሮ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮችና የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ባስተላለፉት መልዕክት የፖሊዮ በሽታን ለመከላከል ብሎም ለማጥፋት በአለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ትኩረት እንደተሰጠው ጠቁመው…

