
Similar Posts

በክልላችን ከፍ እያለ የመጣውን የወባ ወረርሽኝ ለማስቆም ዘርፈ ብዙ ስራ እየተሰራ ይገኛል፤ ከእነዚህም ስራዎች አንዱ የሆነው የምርመራውን አቅምና ጥራት ማሻሻል ነው የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ከክልል ጤና ቢሮ እና ከይርጋለም ህክምና ኮሌጅ ጋር በመተባበር ”መሠረታዊ የወባ ምርመራ በማይክሮስፒ” በሚል ሪዕስ ከህዳር 9-13/2017ዓ/ም ለላቦራቶሪ ሰራተኞች ስሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ። በማጠቃለያው ላይ የተገኙት የኢንስቲትዩቱ ም/ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ በክልላችን ያለውን የወባ ወረርሽኝ ለመግታት የላቦራቶሪ ባለሙያዎች ሚና ትልቅ መሆኑን ገልጸው የነበሩትን ክፍተቶች ለመሙላት ታስቦ የተዘጋጀ እንደሆነም በመግለጽ…

በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፕዮና ሲዳማ ቡና ክለብ የጀግና አቀባበል አደረጉ ።
Byadminሐምሌ 6/2018 ዓ.ም ሲዳማ ብ/ክ/መ/ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተሮት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን በመሆን የሲዳማን ክብር እና ኩራት ከፍ ያደረገው ሲዳማ ቡና ክለብ ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ሲደርስ በደማቅና በአይነቱ ልዩ የጀግና አቀባበል ለመቀበል የዝግጅት እንቅስቃሴ በሀዋሳ ከተማ አድርጓል። የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀምሌ 6/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ይመልከቱ ነፃ የስልክ…

ወቅታዊ የጤና ጉዳይን አስመልክቶ የተሰጠ መረጃ
Byadmin#MarburgVirus ተጨማሪ መረጃዎችን “””””””””””””””””””””””””””” የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

የስኬት ዜና !
Byadminበዛሬው ዕለት (2/06/2018 ዓ.ም ) የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባዘጋጀው የእውቅና መስጫ ፕሮግራም ላይ ባለፉት ጊዜያት ፥ ማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝንና ሌሎችን ጨምሮ በሀገር እና በክልሎች ደረጃ የተከሰቱ ወረርሽኞችን ለመግታት በሲዳማ ክልል የሚገኙ የጤናው ዘርፍ ተዋናዮች ባሳዩት ቁርጠኝነት በህብረተሰብ ላይ የከፋ ጉዳት ሳያደርሱ በአጭር ጊዜ ወረርሽኞችን መግታት በመቻላቸው ፤ ለክልላችን ጤና ቢሮ ፣ ለህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት…

በሲዳማ ክልል የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት ዘመቻ ተጀመረ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 18/2018 ዓ.ም አምስተኛው ዙር የተቀናጀ የፓሊዮ ክትባት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ላይ የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ክብርት ዶ/ር ሠላማዊት መንገሻ እና የክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የማህበራዊ ዘርፍ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ አየለች ሌዳሞን ጨምሮ፣የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣የክልል ጤና ቢሮና የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ የተለያዩ አጋር ድርጅቶች፣ባለድርሻ አካላት ፣ የዞንና የወረዳ ከፍተኛ…

ከጤና ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት MPox አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
Byadminግንቦት 17/2017 ዓ.ም #Mpox Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: https://t.me/M0H_EThiopia
