
Similar Posts

በሚገባ የበስለና ንፁህናው የተጠበቀ ምግብን በመመገብ ፤ ውሃን አፍልቶ በማቀዝቀዝ ወይም በውሃ ማከሚያ አክሞ በመጠቀም ፤ ምግብን ከማዘጋጀት ፣ ከመመገብ፣ ህፃናትን ከመመገብ በፊት እንዲሁም መፀዳጃ ቤት ከተጠቀምን፣ህፃናትን ካፀዳዳንና ማንኛውንም ቆሻሻ ካፀዳን በኋላ እጅን በሳሙናና በንፁህ ውሃ በመታጠብ የኮሌራ በሽታን እንከላከል።
Byadminለተጨማሪ መረጃዎች በነጻ የሰልክ መሰመሪ 7794 ይደውሉ!! በስዳማ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት!!

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 3/ 2018 በተጨማሪም በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ታማሚ ከዚህ በፊት ከተገለፀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና ክትትል ላይ ናቸው። Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 12/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

የAVoHC-SURGE ስልጠና ተሳታፊዎች በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጉብኝት ማድረጋቸው ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰኔ 19/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ከሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች የተወጣጡ የ4ኛ ዙር የአፍሪካ በጎ ፈቃደኞች የጤና ኮርፕስ (AVoHC-SURGE) ስልጠና ተሳታፊዎች በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስራ ጉብኝት አደረጉ። የጉብኝቱ ዋና ዓላማ በኢንስቲትዩቱ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችና የወረርሽኞች ምላሽ መስጫና ማስተባበሪያ ማዕከል (PHEOC) እየተከናወኑ…

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ38ኛ በሀገራችን ለ37ኛ ለሚከበረው የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን”ተግዳሮቶችን በመቋቋም፣የኤች አይ ቪ/ኤድስ ምላሽን ዘላቂነት እናረጋግጥ!”እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ “ጥቃትን የማይታገስ ማህበረተሰብ ለትውልድ ዕድገት!” በሚል መሪ ቃል የፀረ-ፆታዊ ጥቃት (ነጭ ሪቫን) ቀንን በኢንስቲትዩት ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል፡፡
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት እና ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሲዳማ ክልል በጤናው ዘርፍ በማካሄድ ላይ የነበረውን የመስክ ምልከታ
Byadminበማጠናቀቅ የማጠቃለያ ግብረ መልስ ተሰጥቷል። የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሕዳር 14 /2018 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት እና ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሲዳማ ክልል በጤናው ዘርፍ በማካሄድ ላይ የነበረውን የመስክ ምልከታ በማጠናቀቅ ፤የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ክብርት ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ በተገኙበት የማጠቃለያ ግብረ መልስ ሰጥቷል ። የቋሚ…

