
Similar Posts



የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ እና የተጠሪ ተቋማት የፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ሠራተኞች በብልፅግና ፓርቲ ንድፈ ሀሳብ ‘’ልሳነ- ብልፅግና’’ መፅሔት ላይ የጠንካራ ፓርቲ ግንባታ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት መድረክ እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡
Byadminሐምሌ 17/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል መንግሥት ጤና ቢሮ፤ “የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በሕዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልፅግና የማረጋገጥ ጉዟችን” በሚል አርዕስት የተዘጋጀው የብልፅግና ፓርቲ ንድፈ ሀሳብ የሆነው ልሳነ- ብልፅግና መፅሔት 1 ቁጥር 5 እትም ላይ የቢሮውና የተጠሪ ተቋማት አባልና ደጋፊ ሠራተኞች ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ። የፓርቲው ልሳን ዕትሙ ያተኮረው የጠንካራ ፓርቲ ግንባታ አቅጣጫችን ፣ የጠንካራ ፖለቲካ ፓርቲዎች መሰረታዊ…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 2018 በጀት ዓመት አበረታች ውጤት የተመዘገበበት ዓመት መሆኑ ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ፣ ጳጉሜን 4/2018 ዓ.ም. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 2018 በጀት ዓመት በድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ፣ ህብረተሰብ ጤና ላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ፣ በምርምር የቴክኖሎጂ ሽግግር እና በመረጃ አያያዝ ዘርፎች ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበበት ዓመት መሆኑ ተገልጿል ። በዛሬው ዕለት ኢንስቲትዩቱ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን የገመገመ ሲሆን፣ የ2019 በጀት…

የፖሊዮ ክትባቱ እየተሰጠ የቆልማማ እግር (clubfoot) ችግር ያለባቸው ልጆች ልየታም ይካሄዳል። ስለሆነም ይህ ችግር ያለባቸው ልጆች በቤትዎ ወይም በአካባቢዎ ካሉ ለጤና ባለሙያዎች በማሳየት ያስመዝግቡ።የቆልማማ እግር (Clubfoot) ችግር ያለባቸዉን ልጆችን በማስመዝገብ ወደ ህክምና እንዲሄዱ በማድረግ ከእድሜ ልክ አካል ጉዳተኝነት እንታደጋቸው!!!!
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትየካቲት 13/2017ዓ/ምሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትነፃ የስልክ መስመር፡ 7794Web site:https://sphi.gov.et

ሁሉም የክልሉ የጤና ተቋማት ጥራት ያለው የላቦራቶሪ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል በብሔራዊ ደረጃ የሚቀረፁ የተለያዩ የጥራት ማሻሻያ ፕሮግራሞችን የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት ቀጣይነት ያለው የጤና ላቦራቶሪ ልማት እንዲኖር ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ።ከታህሳስ 21-26/2017ዓ/ም ድረስ የተሰጠው ስልጠና ተጠናቋል።
Byadminየሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬትታህሳስ 26/2017ዓ.ም በማጠቃላው ላይ የተገኙት የኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ ሁሉም የክልሉ የጤና ተቋማት ጥራት ያለው የላቦራቶሪ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል በብሔራዊ ደረጃ የሚቀረፁ የተለያዩ የጥራት ማሻሻያ ፕሮግራሞችን የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት ቀጣይነት ያለው የጤና ላቦራቶሪ ልማት እንዲኖር ተግባራዊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ይገኛል ። አክለውም የህክምናን ጥራት ለመጠበቅ…
