“ወባን ለማጥፋት እንነሳ፣ አሁንም እንችላለን!”
የዓለም ወባ ቀን!
ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ሚያዝያ 17/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://www.sphi.gov.et/
See less
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

የዓለም ወባ ቀን!
ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ሚያዝያ 17/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://www.sphi.gov.et/
See less

The intensive Advanced Grant Writing training organized by the Sidama Public Health Institute (SPHI) in collaboration with the EpiGen Ethiopia Project has officially and successfully concluded, marking a massive milestone for regional health research capacity. This collaborative initiative successfully empowered over 35 dedicated health researchers from SPHI, the Sidama Regional Health Bureau, and Hawassa University…

————————— የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በወባና ትኩረት በሚሹ በሽታዎች፣ ተላላፊ እና ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች፣ በምግብና በስነ-ምግብ እንዲሁም በስርዓተ ጤና ዙሪያ የተሰሩ የአንድ አመት የስራ እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማና የተሰሩ የምርምር ውጤቶች ስርጭት አውደ ጥናት ሐምሌ 23 እና 24 /2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል:: የአውደ ጥናቱ ዋና ዓላማ የተሰሩ የምርምር ስራዎችን ከታቀዱ ተግባራት…
የጤና ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከል ማዕከል (Africa CDC) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዣን ካሴያ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደገለጹት፣ መንግሥት የሕብረተሰቡን ጤና ለማሻሻል የጤና ባለሙያዎችን አቅም በመገንባት፣ የጤና መረጃዎችን ዲጂታላይዝ በማድረግ እና የድንገተኛ ጤና አደጋዎችን ለመቆጣጠር የተለያዩ የዝግጁነት ሥራዎችን እያከናወነ ነው። በተለይም የኢቦላ…

አቶ ኡጋሞ ሀናጋ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ም/ል ዋና ዳይረክተር በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንቲትዩት የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ማዕከል Evidence Synthesis Workshop አካሄደ። ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ህዝብ ግንኙነት ዳይረክቶረት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የጤና መረጃ ስርዓትን በማጠናከር የውሳኔ አሰጣጥንና አጠቃቀም ለማጎልበት የሚያሰችል የውይይት መድረከ ከጥቅምት 19-21/2018ዓ.ም እያካሄደ ይገኛል ። የኢንስቲትዩቱ…

።።።።።።።።።።።።።።። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀናጀ የኩፍኝና የፖሊዮ ክትባት፣ሥነ-ምግብ እና የእናቶችና ሕጻናት ጤና አገልግሎት ዘመቻዎች በጥራትም ሆኔ ከዕቅዱ በላይ በማሳካቱ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ከጤና ሚንሰተር እጅ የዕውቅና Certificate ተበርክቶልናል። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ለተገኘው እውቅና የተሰማውን ደስታ ይገልጻል !! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰኔ 21/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ…
የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም በሲዳማ ክልል የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎችና አመራሮችን ያካተተው የልዑካን ቡድን የሁለተኛ ቀን የመስክ ጉብኝቱን በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ይርጋለም ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ጣቢያ በማካሄድ፣ በጤና ዘርፉ እየተመዘገቡ ያሉ ተጨባጭ ለውጦችንና የአገልግሎት ጥራትን በተግባር ተመልክቷል። በጉብኝቱ ወቅት የጤና አገልግሎት ጥራት፣ የእናቶችና ሕፃናት ጤና፣ የቤተሰብ ጤና ቡድን (FHT) አፈፃፀም፣ የፅዱ…