
Similar Posts

#Ayiidde_Cambalaalla_አይዴ_ጫምባላላ
ByadminHawalle Fichee-Cambalaalla Sidaamu dagara diru Soorro Ayyaanira keerunni iillishinonke Illishino’ne!! እንኳን ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 5/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

እንኳን ደስ አለን/አላችሁ !!
Byadminበክልላችን የሚገኙ አራት ሆስፒታሎች በዛሬው ዕለት በጤና ሚኒስቴር ፤ በ4ኛው ዙር የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ( EHAQ 4th Cycle) ውድድር ባስመዘገቡት የተሻለ አፈጻጸም የገንዘብ እና የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል። በዚሁ መሠረት:- 1.ይ/ዓለም ሕክምና ኮሌጅ አ/ ሆስፒታል 2ኛ ደረጃ በመውጣት የ3,000,000 እና የብር ዋንጫ 2.ለኩ አ/ሆስፒታል ፣ አዳሬ አ/ሆስፒታል እና ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል 3ኛ ደረጃ…

ኢንስቲትዩቱ ከቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በፖሊሲ ስትራቴጂ እና ፕሮጀክት አመራር እና ክትትል በተመለከተ ስልጠና ሰጠ
Byadminየኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት ፎር ግሎባል ቼንጅ (Tony Blair Institute for Global Change [TBI]) ጋር በመተባበር የሕብረተሰብ ጤና ስራ አመራር የአቅም ግንባታ ፕሮግራም አካል ከሆነው አንዱ የዴሊቨሪ ሜካኒዝምስ ስልጠና ለኢንስቲትዩቱ አመራር አባላት ከሰኔ 14-15/2016 ዓ.ም ሰጠ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ:- ይህ ስልጠና ኢንስቲትዩቱ የሚያከናዉናቸው ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በተቀናጀ መልኩ በይበልጥ…

ለሁለት ተከታታይ ቀናት ስካሄድ የቆየው የድንገተኛ ክስተቶች ዝግጁ የሆኑ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ተቋማት የመፍጠር ፕሮጀክት የመጀመሪያ phase Review meeting ተጠናቀቀ።
Byadminየዛሬ አንድ አሜት ገደማ Resolve to Save lives የሚባል መንግስታዊ ያልሆኔ ድርጅት ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ እና ከህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በ 8 ወረዳ እና በአንድ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በሚገኙ በ23 ጤና አጠባበቅ ጣቢያዎች ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ከተከሰቱ በብቃት ለመመከት እንዲሁም በዘላቅነት መደበኛ የጤና አገልግሎቶች ሳይስተጎጉል ለማስቀጠል ዝግጁ የሆኔ የመጀመሪያ ጤና ክብካቤ አሃድ…

የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሲዳማ ክልል ተጀመረ
Byadminበዛሬው ዕለት በአፍ የሚሰጠው የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሲዳማ ክልላዊ መንግስት ተፈሪ ኬላ ከተማ በደራ ኦቲልቾ ወረዳ የጤና ሚንስቴር ሚንስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጃ ድጉማ፣ የኢትዮዽያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ እና ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ፣ የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ዋና አስተዳደሪ፣ የወረዳው ጤና ቢሮ ም/ል ሀላፊ፣ የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብየሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት…

የማርበርግ ቫይረስን ለመግታት በሚደረገው ጥረት የሚረዳ የቻይናው ኮመን ድርጅት የአየር መተንፈሻ ማሽኖች ድጋፍ አደረገ
Byadmin___________ የማርበርግ ቫይረስ ህክምና ለማህበረሰቡ በተሻለ መልኩ ለመስጠት እገዛ የሚያደርጉ ሜካኒካል የአየር መተንፈሻ ( Mechanical Ventilator ) ቻይና ሀገር የሚገኝ ኮመን የተባለ ድርጅት ድጋፍ ያደረገ ሲሆን፤ የድርጀቱ የምስራቅ እና የሰሜን አፍሪካ የሽያጭ እና ግብይት ዳይሬክተር ፍራንክ ያንግ ለጤና ሚኒስትር ዴኤታዋ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ አስረክበዋል። የማርበርግ ቫይረስ ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ ባለበት ወቅት የህክምና መገልገያ ማሽኖቹ ድጋፍ…
