
Similar Posts

የኢትዮጰያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከልነት ለአፍሪካ አገራትም ምሳሌ እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ ———————————–
Byadminየጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል በአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ለመሆን እየተካሄደ ያለው የሰራ እንቅስቃሴ እና መሰረታዊ የዲጂታላይዜሽን ስልታዊ እስትራቴጂ ተግባራዊነት ውጤታማ መሆኑን የካቲት 17/2018 ዓ.ም ይፋ አደረገ፡፡ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር የፕሮግራሙን መክፈቻ ንግግር ሲያደርጉ እንደገለጹት ይህ የልሕቀት ማዕከል…

በሚገባ የበስለና ንፁህናው የተጠበቀ ምግብን በመመገብ ፤ ውሃን አፍልቶ በማቀዝቀዝ ወይም በውሃ ማከሚያ አክሞ በመጠቀም ፤ ምግብን ከማዘጋጀት ፣ ከመመገብ፣ ህፃናትን ከመመገብ በፊት እንዲሁም መፀዳጃ ቤት ከተጠቀምን፣ህፃናትን ካፀዳዳንና ማንኛውንም ቆሻሻ ካፀዳን በኋላ እጅን በሳሙናና በንፁህ ውሃ በመታጠብ የኮሌራ በሽታን እንከላከል።
Byadminለተጨማሪ መረጃዎች በነጻ የሰልክ መሰመሪ 7794 ይደውሉ!! በስዳማ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት!!


የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፤ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት ናዳ ሳቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን ከ8 ሚሊዮን በላይ የብር እና ቁሳቁስ የሰብአዊ ድጋፍ አደረገ ፡፡
Byadminበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፤ በጎፋ ዞን፤ በገዜ ጎፋ ወረዳ ፣ ኬንቾ ሻቻ ጎዝድ ቀበሌ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖቻችን ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተላከውን የመጀመሪያ ዙር የሰብአዊ ድጋፍ ቁሳቁስ ፣ መድኃኒት እና የድንገተኛ ህክምና ቡድን ( Emergency Management team ) ያካተተ የድጋፍ ቡድን ወደ ስፍራው ደርሰዋል ። በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር…

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ ር ዳመነ ዳባልቄ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
Byadminበሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የገና በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ በመልካም ምኞት መልዕክታቸው ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን ካሉ በኋላ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን ከሰማይ ሰማያት ወርዶ በድንግል…

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን !
Byabzየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መያዝያ 2/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/
