ስለ ማርበርግ በሽታ ይወቁ እራስውን ይጠብቁ!

Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.



ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል መንግሥት ጤና ቢሮ፤ “የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በሕዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልፅግና የማረጋገጥ ጉዟችን” በሚል አርዕስት የተዘጋጀው የብልፅግና ፓርቲ ንድፈ ሀሳብ የሆነው ልሳነ- ብልፅግና መፅሔት 1 ቁጥር 5 እትም ላይ የቢሮውና የተጠሪ ተቋማት አባልና ደጋፊ ሠራተኞች ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ። የፓርቲው ልሳን ዕትሙ ያተኮረው የጠንካራ ፓርቲ ግንባታ አቅጣጫችን ፣ የጠንካራ ፖለቲካ ፓርቲዎች መሰረታዊ…

#MarburgVirus የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲዩት ህዳር 17/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

ለክልል ላበራቶሪዎች አቅም ግንባታ አገልግሎት ላይ የሚውሉት እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የላብራቶሪ መሳሪያዎቹ ኤልኢዲ ማይክሮስኮፖችን እና ማቀዝቀዣዎችን ጨምሮ በአይነት 39 ሲሆኑ፤ ከአለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ የተገዙ ናቸው፡፡ ጠንካራ የጤና ስርአት ለመመስረት በዘመናዊ መሳሪያዎች የተደራጀ ላብራቶሪ ለጤናው ዘርፍ የጀርባ አጥንት መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በርክክብ መርሃ-ግቡሩ የተናገሩ ሲሆን፤ ጤና ሚኒስቴር በሽታ…

Fichee Jeeji Jeeji !!

ከዚህ በፊት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና ከ”National Information Platform Nutrition (NIPN)” ፕሮጀክት ጋር በትብብር ለመስራት የጋራ ስምምነት መፈራረማቸውና በክልል ደረጃ ይህ ፕሮግራም መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ይህንን ለማጠናከርና የተለያየ ልምድ ልውውጥና ተሞክሮ ለመውሰድ ከዛምቢያ፤ ከኒጀር እና እና ከኢትዮጵያ የፕሮጀክቱ ኃላፊዎች በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመገኘት ሰፊ ውይይትና ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡ በውይይቱ በሲዳማ ክልል ሕብረተስብ…

የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 15/07/2018 ዓ.ም በሲዳማ ክልል ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ አራት ቀናት ለሚካሄደው የ5ኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ቅድመ-ዝግጅትን በተመለከተ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከክልሉ ጤና ቢሮ እና ከአጋር ድርጅቶች፣ ከባለድርሻ አካላትና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የግምገማ መድረክ አካሂዷል። የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ እንደገለፁት…