በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የብልጽግና ህብረት 3ኛ ዙር የአባላት ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነዉ።

ግንቦት 01/2017 ዓ.ም ሀዋሳ

“ጥራት ባለው አባልና በጠንካራ አደረጃጀት የቤተሰብ ብልፅግና ለማረጋገጥ እንተጋለን!” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለዉ 3ኛው ዙር የአባላት ኮንፍረንስ የቢሮዉ አመራር፣ አባላትና ደጋፊዎች በመሳተፍ ላይ ናቸዉ።

በኮንፍረንሱ የብልፅግና ህብረቱ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እየተካሄደ ነው።

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ግንቦት 1/2017 ዓ/ም

ሀዋሳ

ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794

Web site: https://sphi.gov.et/

Similar Posts

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *