ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የጤና ትብብርን ለማጠናከር የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
__________
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

__________

The first Regional Action Plan for Health Security capacity-planning workshop was conducted in the Sidama Region from September 1–3, 2025, in Yirgalem town. The workshop highlighted that this planning exercise will pave the way for the effective and successful implementation of the country’s National Action Plan for Health Security. In his opening remarks, Ato Ugamo…

———————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር እና ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የንቅናቄ መድረክ ህዳር 29/2018 ዓ.ም በአዳማ ከተማ አካሄደ፡፡ የንቅናቄ መድረኩ ዋና ዓላማ አሁናዊ የፖሊዮ ስርጭት እንደ ሀገር ምን እንደሚመስል ግንዛቤ ለመፍጠር ፣ ከታህሳስ 3 እስከ 6/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው ሁገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የሚከናወኑ ተግባራት ላይ…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲተትዩት ግንቦት 27/ 2017 ዓ.ም በሀገራችን ኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ የኤም ፖክስ በሽታ/ Mpox መገኘቱን ተከትሎ የጤና ሚኒስተርና ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ባስተላለፈው መልዕክት መነሻነት በክልሉ የተጠናከረ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸውን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አሳውቋል። የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ በመክፈቻ ንግግራቸው የ ኤም ፖክስ (Mpox)በሽታ በዓለም…
የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሰኔ 10/2018 ዓ.ም በጤናው ሴክተር ለሚተገበሩ የሪፎርም ሥራዎች እና የለውጥ ሂደቱን ለማፋጠን ያለመ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና፣ ሪፎርሙ በአሁኑ ወቅት በዝግጅት ምዕራፍ ላይ መሆኑን ታሳቢ በማድረግ፣ ለሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ እና ለቢሮው ተጠሪ ተቋማት ከተወጣጡ ሠራተኞች እየተሰጠ ነው። ስልጠናውን በይፋ የከፈቱት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል፣ የሪፎርም ክትትል ኮሚቴ ሰብሳቢ እና የዘርፈ…

የኢትዮጵያ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት በአንድ ጤና መርሀ ግቡር (0ne Health) ዙሪያ ለሚሰሩ ለልዩ ልዩ መንግስታዊ ተቋማት መጋቢት 24 እና 25 2016 ዓ.ም ባዘጋጀው “የሕብረተሰብ ጤና ስጋት ተግባቦትና እና የማህበረሰብ ተሳትፎ” ላይ ባተኮረው አውደ ጥናት ላይ የኢትዮጲያ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ ባስተላለፉት መልዕክት በአሁኑ ጊዜ የጤና ጉዳይ በርካታ ተቋማትንና አካላትን የሚመለከትና…

ህዳር 27/2016 ዓ፡ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ዳይሬክተሮች በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እየተሰራ ያለው ስራዎች ተገምግሟል።በክልል ደረጃ እየተስራ ያለው ስራዎች በአቶ ተመስጌን ንጉሠ ገለፃ የተደረገ ሲሆን በተጨማሪም የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ክብርት ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እና የተከበሩ ዶ/ር ዳመኔ ዳባልቄ የተለያዩ ሀሳቦች ተነስቷል። በመጨረሻም በክልል ደረጃ የተለያዩ ወረርሽን…