
Similar Posts

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ
Byadminበክልሉ ጤና ቢሮ ለበጀት ዓመቱ ከታቀደው ዕቅድ መነሻ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ የየዘርፉ አፈጻጸም ሪፖርቶች ቀርበው እንደሚገመገም መድረኩን በንግግር ያስጀመሩት የቢሮ ኃላፊዋ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ገልጸዋል። ዶ/ር ሰላማዊት አክለውም በዚህ መድረክ ከየሥራ ክፍሎቹ ከሚቀርቡ ሪፖርቶች መነሻ በጥንካሬ እና በጉድለት የተለዩ ጉዳዮች ዙሪያ አጽንኦት ተሰጥቶ ውይይት እንደሚደረግባቸው ገልጸው ፤ በቢሮው በቀጣይ ሁለት ወር ሊተኮርባቸው በሚገቡ የማካካሻ…

ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ የሚሰጡ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ስልጠና ተጀምሯል።
Byadminየኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ በሀዋሳ ከተማ ለ100 ሁለገብ ባለሙያዎች የአንድ ወር ስልጠና ከፈቱ። ስልጠናው በ24 – 48 ሰአታት ውስጥ በድንገተኛ አደጋዎች ለመሰማራት ዝግጁ የሆኑ በደንብ የሰለጠኑ፣ የታጠቁ፣ ቀልጣፋ እና ተለዋዋጭ ባለሙያዎችን ዝርዝር በማዘጋጀት ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት ምላሽ ሰጪ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ያተኩራል። ስልጠናው የኢፒአይአይ ከጤና ጥበቃ…

የዓለም አቀፉ ጌትስ ፋውንዴሽን ልዑካን በሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቅኝትና ምላሽ ሥራዎች ያለበትን ደረጃ ጎበኙ።
Byadminየሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀምሌ 30፣ 2018 ዓ.ም. ከዓለም አቀፉ ጌትስ ፋውንዴሽን የተውጣጡ ከፍተኛ ልዑካን በሲዳማ ክልል እየተተገበረ ያለውን የድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ (Public Health Emergency Management-PHEM) ሥርዓት በመጎብኘት የተመዘገቡ ስኬቶችን አድንቀዋል። ልዑካኑን የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ በቢሯቸው ተቀብለው ስለ ክልሉ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቅኝትና ምላሽ…

የጤና ሚኒስቴር ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ለጤና ኤክስቴንሽኖችና ለጤና ባለሙያዎች በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ላይ ስልጠና እየሰጠ ነው።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ህዳር 20/2018 ዓ.ም የጤና ሚኒስቴር ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር በየደረጃው ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎችና የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ላይ ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ታውቋል። የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በመልዕክታቸው የማርበርግ ቫይረስ በሽታ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ መከሰቱ ከታወቀበትና በነበረው ቀጥተኛ…

ህዝባዊ በዓላትን በምናከብርበት ጊዜ ንክኪን በመቀነስ እና እጃችንን በአግባቡ በውሀ እና በሳሙና በመታጠብ ከማርበርግ ቫይረስ እና ሌሎች ተላላፊ በሽታዎች ራሳችንን እንጠብቅ!
Byadmin#MarburgVirus Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB
የጤና ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የአፍሪካ ሲዲሲ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዣን ካሴያ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎበኙ
Byadminየጤና ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከል ማዕከል (Africa CDC) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዣን ካሴያ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደገለጹት፣ መንግሥት የሕብረተሰቡን ጤና ለማሻሻል የጤና ባለሙያዎችን አቅም በመገንባት፣ የጤና መረጃዎችን ዲጂታላይዝ በማድረግ እና የድንገተኛ ጤና አደጋዎችን ለመቆጣጠር የተለያዩ የዝግጁነት ሥራዎችን እያከናወነ ነው። በተለይም የኢቦላ…
