የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
ታህሳስ 15/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 25/ 2025
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት
ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም
ሐዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et/


Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.




ህዳር 23/2017 ዓ.ም ሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀዋሳ በሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ”ወጣቶችን ያማከለ የፀረ ሙስና ትግል” በሚል መሪ ቃል በሀገራችን ለ20ኛ ጊዜ በክልል ደረጃ ለ19ኛ ዙር በተቋሙ ደረጃ የፀረ ሙስና ቀን ተከበረ ። በውይይት መድረክ ላይ የተቋሙ አጠቃላይ ሰራተኞች እና የማናጅመንት አባላት ተገኝተው ተሳታፍ ሆነዋል :: የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዳር 23/2017 ዓ.ም ሀዋሳ

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ፤ ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም በሀገርቱ ከተፈጠረው የአየር ንብረት መዛባት ጋር በተያያዘ በክልላችንም በአንዳንድ አከባቢዎች የወባ በሽታ ጫና እየተፈጠረ ስለሚገኝ የመከላከሉን ስራ ከወራት በፍት ተጀምሮ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል። በዚሁ መሠረት በዛሬው ዕለትም በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን በሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ውኃን ያቆሩ ቦታዎችን የማፋሰስና የማዳፈን (የአከባቢ ቁጥጥር ) ሥራ በሕዝብ ንቅናቄ ተደርጓል። በህዝብ ንቅናቄ ላይ…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስርዓተ ጤና ምርምር ዳይሬክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከዓለም ጤና ድርጅት እና ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች አጋላጭ የመንስኤዎች መጠንን የሚያሳይ አገር አቀፍ የጥናት ውጤት ጥር 15/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ይፋ አደረገ፡፡ የአውደ ጥናቱ ዋና አላማ ለጤና ሚኒስቴር፤ ለክልል ጤና ቢሮ ከፍተኛ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች እንዲሁም ለባለድርሻ አካላት የጥናቱን ውጤት…

በመድረኩም በሀገር ደረጃ እንዲሁም በክልላችን በፓርቲ እና በመንግስት በኩል የተከናወኑ ሥራዎች አፈፃፀም እንዲሁም በቀጣይ ትኩረት ተሰጥተው የሚከናወኑ ጉዳዮች ላይ መነሻ በማድረግ አጠቃላይ የመሰረታዊ ድርጅት አባላት በሙሉ ተገኝተው ተሳታፊ ሆነዋል:: የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት መጋቢት 12/2016 ሐዋሳ, ሲዳማ

በዶ/ር ልሳነ ወርቅ ሆንሰቦ የተመራው የህክምና ቡድን 430 ለሚበልጡ እናቶችና ህፃናት ነፃ የምርመራና ህክምና አግልግሎት የሰጠ ስሆን ፣የቅድመ ወሊድ ምርመራና ህክምና ፣የማህፀን ጫፍ ካንሰር ምርመራ ፣የህፃናት ምርመራና ህክምና እንድሁም ለጤና ባለሙያዎች በሥራ ላይ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጥቷል ። ድርጅቱ ላደረገው አሰተዋጽኦ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ላቅ ያለ ምስጋና እያቀረበ፣ ማህበረሰባችንን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተመሳሳይ አላማ ካላቸው…

የዓለም ወባ ቀን! ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዝያ 17/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/ See less