የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ38ኛ በሀገራችን ለ37ኛ ለሚከበረው የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን”ተግዳሮቶችን በመቋቋም፣የኤች አይ ቪ/ኤድስ ምላሽን ዘላቂነት እናረጋግጥ!”እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ “ጥቃትን የማይታገስ ማህበረተሰብ ለትውልድ ዕድገት!” በሚል መሪ ቃል የፀረ-ፆታዊ ጥቃት (ነጭ ሪቫን) ቀንን በኢንስቲትዩት ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል፡፡
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም
ሐዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et/



































