
Similar Posts

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ትላንት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት መሬት ተንሸራተዉ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፤ ሀምሌ 22/2016 ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ ግሽሬ፤ጉዱሞና ሆሞ ተብሎ የሚጠራ አከባቢ ትናንት በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት መሬት በመንሸራተቱ የ11 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ስድስት ሰዎች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል። የክልሉ መንግሥት ከዞን አስተዳደር ጋር በመሆን አደጋ ከደረሰ ስዓት አንስቶ ለዜጎች ተጨማሪ አደጋ ኢንዳያደርስ የማድረጉ ስራና ተጎጂዎች ህክምና እንዲያገኙ አድረጓል። የክልሉ መንግሥት…

የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ጫሬ በተሰኘ ሰፍራ ተካሄደ
Byadmin***** “በመትከል ማንሰራራት” የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀምሌ 24/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

Ethiopia Launches Prototype Regional Action Plan for Health Security in Sidama
ByadminThe first Regional Action Plan for Health Security capacity-planning workshop was conducted in the Sidama Region from September 1–3, 2025, in Yirgalem town. The workshop highlighted that this planning exercise will pave the way for the effective and successful implementation of the country’s National Action Plan for Health Security. In his opening remarks, Ato Ugamo…

የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች በቅንጅት መሥራት ለሕብረተሰብ ጤና መረጃዎች ተደራሽነት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ::
Byadminበሕብረተሰብ ጤና ዙሪያ የሚሰሩ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች መካከል የሚፈጠሩ ቅንጅታዊ አሰራሮች ውጤታማ የሕብረተሰብ ጤና ጉዳዮች ላይ መረጃ ለመስጠት እና የሕብረተሰብ ጤና ደህንነት በመጠበቅ ረገድ ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከተለያዩ በሕብረተሰብ ጤና ዙሪያ ከሚሰሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ኃላፊዎች እንዲሁም ባለሙያዎች ጋር ባካሄደው የውይይትና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና መድረክ ላይ የአንድ ጤና…

ሳምንታዊ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ክስተት አስተዳደር ስርዓት (Regional Incident Management System) በክልሉ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ማስተባበሪያ ማዕከል (PHEOC) ሥራዎች በዛሬዉ ዕለት ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተገምግሟል፡፡
Byadminየሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ፣ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በክልሉ አንዳንድ አከባቢ የተከሰቱ የኮሌራ ወረርሽኝ እና የወባ በሽታ ስርጭት ያለበት ደረጃ ተገምግሟል፡፡ መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊዋ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ሲሆኑ ከክረምት ጋር ተያይዞ አንዳንድ ወረዳዎች የተከሰቱ የኮሌራ ወረርሽኝ እና የወባ በሽታ ስርጭት ከሚጠበቀዉ በላይ መሆኑ አሳሳቢ የህብረተሰብ ጤና…

